Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » News
Browsing all 2784 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መኢአድ ፕሬዝደንት አቶ ማሙሸት አማረ የፍርድ ቤት ውሎ

ለገሰ ወ / ሃና መኢአድ ፕሬዝደንት አቶ ማሙሸት አማረ ዛሬ ሰኔ 27 /2007 ዓም ፍርድ ቤት ቀጠሮ እንዳለው ገልጬ ነበር በቀጠሮው መሠረት ዛሬ አቅርበውታል ሰኔ 15 / 2007 ዓም በቀረበበት ወቅት ምስክሮቹ አልቀረቡም ተብሎ ለዛሬ ምስክሮቹ ታስረው እንዲቀርቡ ነበር ታዞ የነበረው ዛሬ ሰኔ 27/2007 ዓም 4...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቀለ ገርባ ሚኒሶታ ገቡ * የፊታችን ቅዳሜ ሕዝባዊ ስብሰባ አላቸው

(ዘ-ሐበሻ) የኦሮሞ ፌዴራሊስት ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር ኦቦ በቀለ ገርባ ሚኒሶታ ገብተዋል:: በሚኒያፖሊስ ሴንት ፖል ኤርፖርት ሞቅ ያለ አቀባበል የተደረገላቸው ኦቦ በቀለ የፊታችን ቅዳሜ ሕዝባዊ ስብሰባ እንዳላቸው ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ ጠቁሟል:: እንደደረሰን መረጃ ከሆነ የፊታችን ቅዳሜ ኦገስት 8, 2015...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ድርቅ መግባቱ ታወቀ

ሐምሌ ፳፰ (ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ዘጋቢዎቻችን እንዳሉት በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ከዝናብ እጥረት ጋር ተያይዞ ድርቅ ተከስቷል።በሰሜን ሸዋ፣በዋግ ህምራና በወሎ በርካታ ቦታዎች ዝናብ ባለመዝነቡ ድርቅ ገብቷል፡፡ የኢህአዴግ ባለስልጣናት ጉዳዩን በዝግ ስብሰባዎች ቢወያዩበትም ፣ መረጃው ወደ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህወሓት ሁለቱ ኣንጃዎች ፍጥጫ! የኣዲስ ኣበባና የትግራይ ኣንጃዎች የየራሳቸው ቅስቀሳዎች እያካሄዱ ይገኛሉ –ከአምዶም...

ህወሓት የሚመራው መንግስት በትግራይ ህዝብ፣ ሙሁራን፣ ተማሪዎች፣ የፖለቲካ ኣክቲቪስቶች፣ የህወሓት ኣባሎች ሳይቀሩ ከፍተኛ ተቃውሞ እየደረሰው ይገኛል። ከኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት በሗላ ህወሓት የነበረት ግርማ ሞገስ ያጥች ስትሆን በጦርነቱ ምክንያት ለሁለት የተከፈለችው ህወሓት ጠበንጃዋ ኣንግባ ሁሉንም የተለየ ሃሳብ የያዘ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አርበኞች ግንቦት 7 በሙስሊም እንቅስቃሴ መሪዎች ላይ የተሰጠውን ፍርደገምድል ፍርድን እንደሚያወግዝ አስታወቀ

photo file ጋዜጣዊ መግለጫ: የህወሓት አገዛዝ የሚዘውረው የይስሙላ ፍርድ ቤት ዛሬ ሀምሌ 27 ቀን 2007 ዓ.ም. በሙስሊም ወገኖቻችን መሪዎች ላይ ፍርደገምድል ውሳኔ ሰጥቷል። በዚህ ውሳኔ መሠረትም የእምነት መብቶቻቸው እንዲከበሩላቸው በሰላማዊ በሆነ መንገድ የጠየቁ ወገኖቻችን መሪዎች እስከ 22 ዓመት በሚደርስ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ተዋህደናል”–የሰማያዊ እና የአንድነት ፓርቲ የድጋፍ ኮሚቴዎች በሰሜን አሜሪካ

ሰማያዊ አንድነት ድጋፍ በሰሜን አሜሪካ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰማያዊ ፓርቲ በአገራችን ካሉ የተቃዋሚ ፓርቲዎች በዲሞክራሲ ወገንኝነቱ የሚታወቅና በጠመንጃ አፈሙዝ ሀገሪቱን ላለፉት 25 አመታት በመግዛት ላይ ያለውን አምባገነን ስርአት በሰላማዊ ትግል በማስወገድ በዲሞክራሲያዊ ስርአት የሚመራ መንግስት ለመመስረት የሚታገል ፓርቲ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በፈረንሳይ በስቃይ ላይ የምትገኘው የኢትዮጵያዊቷ ስደተኛ ማሰብ ገሰሰ አሳዛኝ ታሪክ (Video)

(ዘ-ሐበሻ) ዘ ቴሌግራፍ ድረገጽ የኢትዮጵያዊቷን ማሰብ ገሰሰ አጭር ታሪክ በቭዲዮ አስደግፎ አቅርቧል:: ማሰብ በሃገር ቤት አክቲቭስት የነበረች ሲሆን ስለሰዎች መብት በመታገሏ በደረሰባት ስቃይና በሱዳን በኩል ሃገሯን ጥላ ሰሃራ በረሃን አቋርጣ ወደ ሊቢያ ገባች:: በሰሃራ በረሃና በሊቢያም በርካታ ሰዎች ሕይወታቸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል በተለያዩ ንብረቶች ላይ ውድመት አደረሰ

–ንብረት የወደመባቸው በ24 ሰዓታት ውስጥ ማስመዝገብ አለባቸው በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ክፍላተ ከተሞችና በተለያዩ ወረዳዎች ያሉ ነዋሪዎች፣ በመኖሪያ ቤታቸውና በሚሠሩበት አነስተኛ ድርጅቶች ላይ ድንገት የተለቀቀ የኤሌክትሪክ ኃይል ንብረታቸው እንዳቃጠለባቸው ለሪፖርተር ገለጹ፡፡ ነዋሪዎቹ እንደገለጹት፣ በተለይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ በቀለ ገርባ አሁን አሳት ጭረዋል !

ከኢሳት ጋር የሰጡትን ቃለ መጠይቅ አዳመጥኩ። ከዚህ ሁሉ ዓመት አስራት በኋላ አንዲህ አይነት ብሄርተኝነት የተሞላበት አቋም ይዘው ብቅ አንደማይሉ ትንሽም ብትሆን ተስፋ ነበርረኝ። አስር ቤት ሆነው አብረዋቸው የነበሩት ከተለያዩ ብሄር የተውጣጡ አስረኞች ጋር ከርመው አንዴት ሰው ይህን ያክል ግፍ ቀምሶ ሲወጣ ከዘር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሀይማኖት መብታችን የሚከበረው በነፃነት ትግል ነው! –ሰማያዊ ፓርቲ

ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ ኢህአዴግ ስልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ ለስልጣን ለሚያሰጋው ድርጅትና ተቋም ለራሱ ስልጣን የሚበጀውን ሌላ ድርጅትና ተቋም በመፍጠር እንዲሁም ኢትዮጵያውያንን በቋንቋ ልዩነት ከፋፍሎ ሲገዛ ቆይቷል፡፡ ለመምህራን ማህበር ለመምህራን ሳይሆን ለእሱ የሚመች ማህበር፣ ለፖለቲካ ድርጅቶች ለህዝብ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኢትዮጵያውያን እስላሞች ላይ እየተፈጸመ ያለው ግፍ –ድምጻችን ይሰማ !

  ክቢላል አበጋዝ ዋሽንተን ዲ ሲ  / ኦገስት 5 ቀን 2015 ዛሬ በዓለማችን ለፍትህ ለነጻነት ለኩልነት የሚደረገው ትግል እየጎመራ ውጤትም እያሳየ ነው።በሌላው አንጻር ደግሞ ብዙ እልቂት፡ ስደት እስራትና እንግልት በንጹሀን ላይ ሲደርስ እናያለን።ኢትዮጵያ የትግል ውጤት እያየች መከራም በጎኑ እየቀመሰች ነው።ከሚፈጸሙት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቤላ! –በዘላለም ክብረት

የእስረኛ ፊት ብዙ ነው፡፡ ታሪኩም ብዙ ነው፡፡ ብሶቱም ብዙ ነው፡፡ ሌላው ቀርቶ ‹ዎክ› የሚያደርግበትመንገድ እንኳን ብዙ ነው፡፡ የሆነ በፅሁፍ ለመግለፅ የሚያስቸግር ከአራት እስከ ስድስት የሚሆኑ ርምጃዎችን ተጉዞ መመለስ ከዛ እንደገናመመለስ … ከዛ እንደገና መመለስ …በጣም በተደጋጋሚ … የሚደረገው ‹ደረስ –...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በሰበር ሰሚ ችሎት ለ3ኛ ጊዜ ተቀጠረ

(ዘ-ሐበሻ) የፌደራሉ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ላይ ሰበር ውሳኔ ለማስተላለፍ ለዛሬ ሐምሌ 29, 200 ዓ.ም ቀጠሮ ይዞ የነበረ ሲሆን አሁንም በተልካሻ ምክንያት ለ3ኛ ጊዜ ቀጠሮው ተላልፎ ለነሐሴ 12 ተቀጥሯል:: የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን ሰበር አቤቱታ የሰማው ችሎቱ ውሳኔ ለመስጠት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፍቃዱ በቀለ ዛሬ ከእስር ተፈታ * አበበ ቁምላቸውም በዋስ እንዲወጣ ታዟል

ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ እንደዘገበው:- የቀድሞ አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ፣ የአዲስ አበባ ወጣቶች ም/ሰብሳቢ የነበረው እና የዛሬ 20 ቀን በሽብር ወንጀል ተርጥሮ፣ ‹‹ሰዎችን ለግንቦት ሰባት በመመልመል ወደኤርትራ ትልክ ነበር›› የተባለው ፍቃዱ በቀለ ዛሬ ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ገደማ በዋስ ከታሰረበት ካሳንችስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዋሺንግተን ዲሲ የጋራ ግብረሃይል “በሙስሊም ወንድሞቻችን ላይ የተፈረደው ፍርድ በ90 ሚሊዮን ሕዝብ ላይ የተፈረደ ፍርድ...

ጋዜጣዊ መግለጫ የፍትሕ ያለህ ፍትሕ የትንሽ የትልቁ የስላሙም የክርስቲያኑም የንግግር አልፋና ኦሜጋ ከሆነ ሰነበተ አብያተ ክርስቲያናት ጸሎታቸውን ፣መስኪዶች ሶላታቸውን የሚያሳርጉት ስለ ፍትሕ እየጮሁ ነው።የጥንቱን ታሪክ እንዳለ ብናቆየው እንኳ ባሳለፍነው ከሬት የመረረ ወያነያዊ ስርዓት ፍትሕ በውን ተከስታ ልትትታይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዱሊስ ጋዜጣ –በPDF ያንብቡ

በዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ የሚታተመው አዱሊስ ጋዜጣ ልዩ ዕትምን በPDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አራቱ የበረከት ስምዖን እንግዶች (ጥብቅ ምስጢር –ያንብቡ)

ከሐና ሙሉጌታ ጥር 6 ቀን 2002 ዓም በተለምዶ ጉበት ከለር እየተባለ የሚጠራውን ቀለም የተቀባች ኮድ ሁለት የታርጋ ቁጥሯ 63795 የሆነች ‹‹ ወያኔ›› ዲኤክስ የቤት አውቶሞቢል ሾፌሩን ጨምሮ አራት ሰዎችን ይዛ ወደ ኢህአዴግ ፅ/ቤት እየከነፈች ነው ሾፌሯ የመኪናዋ ባለቤት ነው ፡፡ሶስት እንግዶችን ባስቸኳይ አቶ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሞስሊሙ ማኅበረሰብ መሪዎች ላይ የተወሰነውን እስራት ሸንጎ ያወግዛል።

ሐምሌ 29፣ 2007 (ኦገስት 5፣ 2015) ሰኞ  ሐምሌ 27፣ 20017  (ኦገስት 3፣ 2015) በሞስሊሙ ማኅበረሰብ መሪዎች ላይ የህወሓት/ኢህአዴግን ፍላጎት በማስፈጸም የሚታወቀው ፍርድ ቤት ከሰባት ዓመት እስከ 22 ዓመት የሚደርስ እስራት እንደበየነባቸው ይፋ ሆኗል። የሞስሊሙ ኅብረተሰብን የተቃውሞ ድምጽ መሠረት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአርበኞች ግንቦት 7 አመራር ኤፍሬም ማዴቦ አስመራ ወርደው የትጥቅ ትግሉን ተቀላቀሉ

(ዘ-ሐበሻ) ከአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራሮች መካከል አንዱ የሆኑት አቶ ኤፍሬም ማዴቦ አስመራ ሄደው የትጥቅ ትግሉን መቀላቀላቸው ተሰማ:: የአርበኞች ግንቦት 7 መሪ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እንዲሁም አቶ ነአምን ዘለቀ አስመራ ወርደው ትግሉን ከተቀላቀሉ ሳምንታት የተቆጠረ ሲሆን አቶ ኤፍሬም ማዴቦም ከትናንት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ብአዴኖች ብቃት የተላበሰ አመራር የለንም ሲሉ አቶ አለምነው መኮንን ተናገሩ

የብአዴን የጽህፈት ቤት ሃላፊ የሆኑት አቶ አለምነው መኮንን ብአዴን የየተመሠረተበትን 35ዓመት ህዳር 11 ቀን 2008 ዓ.ም ለማክበር በማሰብ፣ ከሚዲያ አባላት ጋር ባደረጉት ውይይት፣ ብአዴን የህዝቡን ፍላጎት የሚያሟላ ብቃት የተላበሰ አመራር የለውም ብለዋል። በግዮን ሆቴል ብአዴን በጠራው የሚዲያና ኮምኒኬሽን...

View Article
Browsing all 2784 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>