በኦሮሚያ ክልል በመቱ ዞን የአንድነት ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ ታሰሩ
ፍኖተ ነፃነት የአንድነት ፓርቲ የመቱ ዞን የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ አቶ ታመነ መንገሻ ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ መስከረም 3 ቀን 2007 ዓ.ም በመቱ ወረዳ ፖሊስ ጣቢያ መታሰራቸውን ከአካባቢው የደረሰን ዜና ያመለክታል፡፡ አቶ ታመነ መንገሻ የታሰሩት አማራ ይቀውጣ ብለሃል በሚል ሰበብ እንደሆነና ይህን ተናገሩ በተባለበት...
View Articleነዋይ ደበበ በስዊድን ተቃውሞ እንደሚጠብቀው ተገለጸ
በስቶኮልም ከተማ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አና ተውልደ ኢትዮጵያውያን በጋራ “ልማታዊ አርቲሰት” ንዋይ ደበበ ኮንስርት ሊያቀርብ አይደለም ሊያስበው እንደማይገባ አሰታወቁ። የኢትዮጵያውያን ስቃይ ላይ ጭቆና ላይ ከወያኔው ጋር በመሆን ጮቤ ዳንኪራ የሚረግጠው ንዋይ ደበበ ወደ ስቶክሆልም ሴፕቴምበር 20 ቀን 2014 ዓ.ም...
View Articleበአ.አ ጉድጓድ በሚቆፍሩ ሰዎች ላይ በደረሰ አፈር መደርመስ የ3 ወጣቶች ሕይወት አለፈ፤ አንድ ሰው ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል
(ዘ-ሐበሻ) ለባቡር ግንባታ በሚል ተቆፍሮ የነበረ አፈር ተደርምሶ በቁፋሮ ሥራ ላይ የነበሩ 3 ዕድሜያቸው ከ20 እስከ 23 የሚገመቱ ወጣቶች ሕይወታቸው ማለፉን ከአዲስ አበባ የመጣው መረጃ አመለከተ። የአዲስ አበባ ከተማ ገጽታ (ፎቶ ከፋይል) በአዲስ አበባ በዚህ ቁፋሮ ሳቢያ በየቀኑ ሰዎች እየወደቁ አካላቸውን ለጉዳት...
View Articleበትግራይ መቀሌ የሚደረገው የመምህራን ስብሰባ በመጀመሪያው ቀን ተቃውሞ ገጠመው
(ፍኖተ ነፃነት) መምህራኑ በዛሬው ዕለት በመቀሌ ከተማ የተለያዩ አዳራሾች ተሰብስበው በ3 አጀንዳዎች ላይ እንደሚወያዩ የተገለጸላቸው ሲሆን አጀንዳዎቹም፡- 1 . ስለተሃድሶ መስመራችንና የኢትዮጵያ ህዳሴ 2 . ዴሞክራሲያዊ ሥርዓታችንና ፈተናው 3 . የትምህርት ጥራትና ማነቆዎቹ የሚሉ ሲሆን ስብሰባው የሚቀጥለው ለ 7...
View Articleእኔም አንዳርጋቸው ነኝ
አቶ አንዳርጋቸውን በሕይወት ያገኘሗቸው አንድ ቀን ብቻ ነው። ይኸውም የቅንጅት አመራሮች ታስረው በነበረበት ጊዜ ይፈቱ እያልን በዓለም ዙሪያ ሰላማዊ ሰልፍ በምናደርግበት ጊዜ ባንዱ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ነበር። ከዚያ በተረፈ የግንቦት 7 የፍትህ፤ የነጻነትና የዴሞክራሲ ንቅናቄ እሳቸውንም አካትቶ ከተቋቋመ በዃላ፤...
View Articleየስኮትላንዳውያን መልዕክት ወደ ተለያዩ ተገንጣይ ቡድኖች (በላይ ማናዬ)
የስኮትላንዳውያን ህዝበ ውሳኔ ህብረትን፣ አንድነትን በመወገን ተጠናቅቋል፡፡ ዩናይትድ ኪንግደምን ከተቀላቀለች 307 ዓመታትን ያስቆጠረችው ስኮትላንድ ‹ስኮትላንድ ነጻ ሀገር ትሁን ወይስ ከዩናይትድ ኪንግደም ጋር ትቀጥል› በሚል ድምጽ እንዲሰጥ ተደርጎ አብላጫ ስኮትላንዳውያን በአንድነቱ ውስጥ መቀጠልን መርጠዋል፡፡...
View Articleበስልጠናው የማይሳተፉ ማህበራት እርምጃ ሊወሰድባቸው ነው
ነገረ ኢትዮጵያ ገዥው ፓርቲ በሚሰጠው የ‹‹አብዮታዊ ዴሞክራሲ›› ስልጠና በአካል ተገኝተው የማይሳተፉ በማህበር የተደራጁ ዜጎች በማህበራቸው ላይ እርምጃ እንደሚወሰድና የመስሪያ ቦታቸውንም ሊቀሙ እንደሆነ ተገለጸ፡፡ በተለይ ቅዳሜ መስከረም 10 ጀምሮ በማህበር ለተደራጁ ዜጎች ገዥው ፓርቲ በሚሰጠው የ‹‹አብዮታዊ...
View Articleሶስት የቀን ሰራተኞች መሬት ተደርምሶባቸው ሞቱ – አራቱ ከተቀበሩበት ወጡ
ዛሬ ሃሙስ ጠዋት አዲስ አበባ ፣ አቃቂ አካባቢ ነው። ለባቡር መንገድ ሥራ መንገድ እየቆፈሩ፣ ጉድጓድ ውስጥ ነበሩ። ሰራተኞቹ ሰባት ይሆናሉ። ሳያስቡትም ጉድጓዱ ተደረመሰ። ሁሉም ተቀበሩ፣ ሰዎችና የርዳታ ሰራተኞች ተሯሩጠው ለማውጣት ሞከሩ። መጨረሻ ላይ ሲሳካ ግን የሶስቱ ህይወት አልፎ ነበር። አራቱ ግን ተርፈዋል።...
View Articleበጸረ ሽብር ህጉ የሚፈጸመው በደል እንዲቆም ተጠየቀ
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብት አማካሪ ባለሙያዎች የኢትዮጵያ መንግስት የጸረ ሽብር ህጉን ሰብአዊ መብትን ለመደፍጠጥ ከማዋል እንዲቆጠብ አሳሰበ፡፡ ይህ ማሳሰቢያ የመጣው የተለያዩ የሰብአዊ መብት ድርጅቶች ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የሰብአዊ መብት ጥሰትና አፈና እንዳሳሰባቸው መግለጻቸውን ተከትሎ እንደሆነ...
View Articleኢትዮጵያ ከዓለም እግር ኳስ በ20 ደረጃዎች አሽቆለቆለች
የዓለም አቀፉ እግር ኳስ አስተዳዳሪ /ፊፋ/ በየ ወሩ በሚያወጣው የሀገራት የእግር ኳስ ደረጃ ኢትዮጵያ በያዝነው ወር 20 ደረጃዎችን አሽቆልቁላለች፡፡ ፊፋ በየወሩ የሚያወጣው የዓለም ሃገራት የእግር ኳስ ደረጃን ይፋ አደረገ። በዚህም መሠረት ባለፈው ወቅት 112ኛ ደረጃ ላይ የነበረችው ኢትዮጵያ በዚህ ወር ወደ 132ኛ...
View Articleበእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ የጻፈው “የነፃነት ድምጾች፤ ከማዕከላዊ እስከ ዝዋይ ግዞት”መጽሐፍ ወጣ
14 ዓመት ተፈርዶበት እስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ የጻፈው “የነፃነት ድምጾች፤ ከማዕከላዊ እስከ ዝዋይ ግዞት” መጽሐፍ በገበያ ላይ መዋሉን ከአዲስ አበባ ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ አመከተ። በዝዋይ ጨለማ እስር ቤት ውስጥ እንደጻፈው በሚነገው በዚህ መጸሐፍ ጋዜጠኛው ክስ ከተመሰረተበት ጊዜ አንስቶ...
View Articleበሰሞኑ የኢህአዴግ ስልጠና ላይ የመምህራኑ ምላሽ
ከመስከረም 5,2007 አ.ም ጀምሮ መንግስት የአቅም ግንባታ እያለ የጠራው ስልጠና እየተካሄደ ይገኛል:: ገዢው ፓርቲ ስልጣን ከያዘበት 1983 አ.ም ጀምሮ የተለያዩ ስልጠናዎችን ሲሰጥ መቆየቱ የሚታወቅ ሲሆን የዘንድሮውም ከበፊቶቹ ምንም የተለየ ሀሳብ ያለተነሳበት እና ድግግሞሽ የበዛበት ብሎም ገዢው ፓርቲ...
View Articleበስዊድን የኢትዮጵያ አምባሳደር ወ/ሮ ወይንሸትና ተላላኪዎቿ ላይ የገማ አሳ የተቀባ እንቁላል ተወረወረባቸው (ፎቶዎች እና...
ናቲ ማን ለዘ-ሐበሻ እንደዘገበው፦ በስዊዲን የኢትዮጵያ አባሳደር ላይ የገማ አሳና እንቁላል እንዳይወረወርባቸው ሲከላከሉ የሚያሳይ ፎቶ“ለኢትዮጵያ ባለስልጣናት ሕዝብን ሃገር ቤት እየገደሉ ውጭ መጥቶ መዝናናት ካሁን በኋላ ፋሽኑ አልፏል” ይላሉ በስዊድን ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን። ኢትዮጵያውያኑ ዛሬ በስዊድን የኢትዮጵያ...
View Articleወያኔ ከነዋይ ደበበ ጋር በስዊድን ያዘጋጀው የሙዚቃ ኮንሰርት በኪሳራ ተመታ፤ በጀርመንም ይቀጥላል
በሃገረ ስዊድን በትናንትናው ዕለት ወያኔ ነዋይ ደበበን ተጋባዥ ድምፃዊ አድርጎ ያዘጋጀው የሙዚቃ ምሽት በታዳሚ እጦት ተመታ። ነዋይ ደበበ ከፍተኛ የሞራል ድቀት እንደደረሰበትም ጉዳዩን በቅርብ ይከታትሉ የነበሩ የዘ-ሐበሻ ምንጮች ዘግበዋል። ነዋይ በጀርመንም እንዲሁ ኦክቶበር 4 ከፍተኛ ቦይኮት እንደሚገጥመው በዛው ያሉ...
View ArticleSport: ከ2019 እስከ 2023 የሚደረጉ የአፍሪካ ዋንጫ ውድድሮችን የሚያዘጋጁ ሃገራት ታወቁ
(ዘ-ሐበሻ) ከ2019 እስከ 2023 ድረስ የሚደረጉ የአፍሪካ ዋንጫዎችን የሚያዘጋጁ ሃገራት ዝርዝር ታወቀ። እነዚህን 3 የአፍሪካ ዋንጫዎች ማለትም የ2019 እና የ2021 የአፍሪካ ዋንጫን ለማዘጋጀትም አልጄሪያ፣ ካሜሩን፣ ጊኒ፣ ኮትዲቯር፣ጋቦን፣ ዲሞክራቲክ ኮንጎ እና ዛምቢያ በእጩነት ቀርበው ነበር። የአፍሪካ እግር...
View Articleየመጀመሪያዋ በጐ ፈቃደኛ የኢቦላን የሙከራ ክትባት ወሰደች
አሜሪካ 300 ወታደሮች ወደ ላይቤሪያ ልትልክ ነው እንግሊዛዊቷ የኮሙኒኬሽን ባለሙያ ሩት አትኪንስ ሰሞኑን በኦክስፎርድ ለ60 በጎ ፍቃደኞች ሊሰጥ የታቀደውን የኢቦላ ቫይረስ የሙከራ ክትባት በመውሰድ የመጀመሪያዋ በጎ ፈቃደኛ እንደሆነች መሆኗን ቢቢሲ ዘገበ፡፡ የሙከራ ክትባቱን የሚወስዱ በጎ ፈቃደኞች እንደሚፈለጉ በቢቢሲ...
View Articleራሱን ዶክተር ኢንጂነር እያለ የሚጠራው ሳሙኤል ዘ ሚካኤል ክስ ተመሰረተበት
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ.) ራሱን ዶክተር ኢንጂነር እያለ የሚጠራው ሳሙኤል ዘ ሚካኤል ክስ ተመሰረተበት አቃቤ ህግ ማታለልና በሀሰት ሰነድ መገልገል የሚሉ ሶስት ክሶች ናቸው የመሰረተበት። በፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ከቀረቡት ክሶች መካከል በ12/04/06 ቦሌ ክፍለ ከተማ...
View Articleአስተዳደሩ ለስራ አጦች በየቤታቸው ካርድ እያደለ ነው • ‹‹ምርጫ ሲደርስ የሚደረግ ነው››
• ‹‹ምርጫ ሲደርስ የሚደረግ ነው›› • ‹‹ለኢህአዴግ ጥላቻ አለሽ በሚል አንመዘግብም ብለውኛል›› የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሴክተር ለስራ አጦች ‹‹ስራ እንሰጣችኋለን›› በሚል በየቤታቸው የስራ ፈላጊዎች መለያ መታወቂያ ካርድ እያደለ መሆኑን የነገረ ኢትዮጵያ ምንጮች ገለጹ፡፡ የስራ...
View ArticleHiber Radio: መምህር ግርማ ወደ አሜሪካ ሊመጡ ነው ተባለ፤ ኢትዮጵያ በኢቦላ ይጠቃሉ ከተባሉ አስር አገሮች ተርታ...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ ህብር ሬዲዮ መስከረም 11 ቀን 2007 ፕሮግራም እንኳን ለህብር ሬዲዮ አምስተኛ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! <... የስኮትላንድ ሕዝብ መንገንጠልን አልፈልግም ማለቱ ሕዝቡ በአንድ ላይ ለመኖር ሲመርጥ መብቱም በእንግሊዝ ስር እያለ ራሱን በራሱ የማስተዳደር መብቱ ተከብሮ የተወሰኑት ነጻነቶቹ...
View Articleየሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች መስከረም 23 ፍርድ ቤት ይቀርባሉ
በሽብርተኝነት ተከሰው ማዕከላዊ የሚገኙት የሰማያዊ ፓርቲ የጋሞጎፋ ዞን አመራሮች መስከረም 23/2007 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ 8፡00 አራዳ ችሎት እንደሚቀርቡ የሰማያዊ ፓርቲ የአደረጃጀት ጉዳይ ኃላፊ አቶ ብርሃኑ ተክለያሬድ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ የሰማያዊ ፓርቲ የጋሞጎፋ ዞን ምክትል ሊቀመንበር አቶ ፍቃዱ አበበ...
View Article