9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ፀኃፊ አቶ ግርማ በቀለ በማህበራዊ ድረ ገጽ በሰጡት አስተያየት መልስ ሰጡ
የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ፀኃፊ አቶ ግርማ በቀለ በማህበራዊ ድረ ገጽ በሰጡት አስተያየት ትብብሩ ያለ ቅድመ ሁኔታ ወደ ምርጫ እንደሚገባ በማህበራዊና በሌሎች ሚዲያዎች ተላልፏል፡፡ ጉዳዩን አስመልክቶ ጥያቄ ያቀረብንላቸው አቶ ግርማ እንደሚከተለው መልስ ሰጥተውበታል፡፡ ‹‹እኛ ቅድመ ሁኔታ ያስቀመጥነው ምርጫ ላይ ሳይሆን...
View Articleደማቅ ህዝብዊ ስብሰባ በኖርዌ በርገን ከተማ ቅዳሜ Dec 13.2014 ዓ.ም ተካሄደ
ለዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት በኖርዌ በርገን ቅርንጫፍ አዘጋጂነት የተካሄደው ይህ ህዝባዊ ስብሰባ ከመላው የኖርዌ ከተሞች እና በአቅራቢያዊ ከሚገኙ አጎራባች ሀገሮች የመጡ ኢትዮጵያዊያኖች ተሳታፊ ሆነውበታል: ስብሰባው የተጀመረው ኢትዮጵያ ውሰጥ ባለው አስከፊ ስርዓት በቀጥታ የመንግስት ትእዛዝ በስውርም...
View Article‹‹ከዓለም የቦንድ ገበያ እንድንበደር የተፈቀደልን እስከ ሁለት ቢሊዮን ዶላር ነው›› ሚኒስትር ሱፍያን አህመድ
ረፖርተር የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ አቶ ሱፍያን አህመድ፣ ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፍ የቦንድ ገበያው አንድ ቢሊዮን ዶላር ብድር ማግኘቷን፣ ፓርላማው ደግሞ እስከ ሁለት ቢሊዮን ዶላር የቦንድ ገበያ ብድር እንደፈቀደ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሩ ማክሰኞ ዕለት በጽሕፈት ቤታቸው በሰጡት መግለጫ በቦንድ ሽያጩ በ6.625...
View Articleበህዝበ ሙስሊሙ የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ የፍርድ ቤት ጉዳይ ላይ ጠ/ሚ/ሩ የሰጠት አስተያየት እና የጠበቃ ተማም አባቡልጉ...
ልዩ የዜና ትንታኔ በሳዲቅ አህመድ በህዝበ ሙስሊሙ የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ የፍርድ ቤት ጉዳይ ላይ ጠ/ሚሩ የሰጠቱት አስተያየት እና የጠበቃ ተማም አባቡልጉ መከሰስ የፍትህ ስርዓቱ መበላሸቱን አመላካች ነዉ ሲሉ የህግ ባለሙያዉ ዶክተር ፍጹም አቻሜለህ ይተነትኑታል። [jwplayer mediaid=”37237″] ጠበቃ ተማም...
View Articleሰላማዊ ሰልፉን ተከትሎ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሰማያዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራርን ከስራ አገደ
የሰማያዊ ፓርቲ የወጣቶች ጉዳይ ኃላፊ አቶ እያስፔድ ተስፋዬ ከሚሰራበት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአዳር ሰላማዊ ሰልፉን ተከትሎ በደረሰበት እስር ምክንያት ከስራው ታገደ፡፡ እያስፔድ ተስፋዬ በሶስተኛ ፖሊስ ጣቢያ ጨለማና ቀዝቃዛ ክፍል ታስረው ከነበሩት አመራሮች መካከል አንዱ ሲሆን ከእስር ከተፈታ በኋላ ታስሮ ስለመቆየቱ...
View Articleድምፃዊ ፋሲል ደሞዝ በአሜሪካ በዱርዬዎች የደረሰበት ዝርፊያ እና ድብደባ ለክፉ የሚሰጥ እንዳልሆነ ተገለጸ
(ዘ-ሐበሻ) በዋሽንግተን ዲሲ የገና ገበያ ቆይቶ እየወጣ ነበር:: አካባቢው ዱርዬዎች ወይም በአሜሪካ አጠራር ጋንግ የሚሰባሰቡበት ነበር:: በቅርቡ እንቆቅልሽ የሚለውን አልበም አውጥቶ; እንዲሁም ባለፈው ቅዳሜ በሚኒሶታ የተሳካ ኮንሰርቱን አቅርቦ የተለመለሰው ይኸው ድምፃዊ ፋሲል ደሞዝ ከሱቁ እንደወጣ አይፎን ስልኩን...
View Articleበባህርዳር ከተማ በንፁሀን ዜጎች ላይ ዘግናኝ ጭፍጨፋ ያደረሱ በህግ ፊት ይቅረቡ! –ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ...
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) በትናንትናው ዕለት ታህሳስ 10/ 2007 ዓም በባህርዳር ከተማ መንግስት ኃይሎች የጥምቀት ክብረ በዓል ታቦት የሚያርፍበትን ቦታ ሊፈርስ ነው በመባሉ ምክንያት ስሞታ ለማሰማት ወደ አስተዳደሩ ጽ/ቤት ያመሩ ንፁሃን ዜጎች...
View Articleምርጫ ቦርድ በETV የሚለው ሌላ፤ በደብዳቤ የሚለው ሌላ!
በምርጫ ቦርድ ደባ አንድነት አይደናገጥም! ********************************************************************** ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ...
View Articleህዝብ ያለው ድምጽ ነው፤ ግን ይህን ድምጽ የሚሰበስበው ማን ነው?
ዊት ሰለሞን በአዲስ አበባ በታላቁ ኑር መስጊድ ለመቶ ምናምን ግዜኛ ጨዋው ኢትዮጵያዊ ሙስሊም ድምጹን አሰምቷል፡፡የታሰሩት ያለ ቅድመ ሁኔታ እንዲፈቱ፣መጅሊሱ ከመንግስት ተጽእኖ እንዲላቀቅ ወዘተ ጠይቀዋል፡፡ተቃውሞው ከተጀመረ ሶስተኛ ዓመቱን ይዟል፡፡… ደርግ አሸንፎ በመምጣቱ ምንም ነገር እንደማያቅተው የሚያምነው...
View Article“ኦ ባህር ዳር! ” (ነቢዩ ሲራክ)
ሀገር ይዘን ፣ ሀገር አጥተን ሰው ሞልቶ ፣ ሰው ጠፍቶብን ባህር ወደን ፣ ባህር አጥተን ባህር ይዘን ፣ ውሃ ጠምቶን እውንት ይዘን ፣ ውሸት ተብለን ድህነትን አቅፈን ፣ አድገት እያልን ሰብዕናውን ሳናስቀድም ትተን በእድገታችን ልማት ተመጻድቀን የመናገር መጻፍ ፣ መቃወሙን ፈጣሪ የሰጠንን መበት ተነፍጎን ፈጣሪ አያለ...
View Articleበባህርዳር የሚኖሩ ወገኖቻችን ላይ የተደረገውን የጅምላ ግድያና ድብደባ እናወግዛለን
አገር በቀል የሆነው፤ የቅኝ አገዛዝና ዘረኛው የወያኔ ሰርአት በባህር ዳር የሚኖሩ ወገኖቻችንን ላይ በትናንትናው እለት ያደረገውን የጅምላ ግድያና ድብደባ አሁንም በታላቅ ቁጭትና ሀዘን ለማየት ተገደናል። በተለይ አካለ ስንኩላንና በእድሜ የገፉ አዛውንት በድብደባ ቆስለው ማየት ምን ያህል ልብ የሚያደማና የስርአቱን...
View Articleአንድነት ፓርቲ የሴቶችን ተሳትፎ የሚያሳድግ የምክክር መድረክ አደረገ
በዛሬው እለት 11/4/2007 ዓ.ም አንድነት ፓርቲ በፅ/ቤቱ የሴቶች ተሳትፎ በመጪው ምርጫ የሚኖራቸው ተሳትፎ እና በታዛቢነት የሚኖራቸው ሚና በሚል ውይይት አደረገ
View Articleየታዛቢዎች ምርጫ ተከትሎ የሰማያዊ ፓርቲ ታጋዮች ኢየሩሳሌም ተስፋው እና እመቤት ግርማ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋሉ
የታዛቢዎችን ምርጫ ለማወክ ተንቀሳቅሳችኋል::” – ፖሊስ ምኒልክ ሳልሳዊ እንደዘገበው:- ዛሬ በየቀበሌው የሚካሄደውን የታዛቢዎች ምርጫ ተከትሎ ወደ ሚኖሩበት ጉለሌ ክፍለከተማ ወረዳ 3 ያመሩት የሰማያዊ አባላቶቹ ኢየሩሳሌም ተስፋው እና እመቤት ግርማ የታዛቢዎችን ምርጫ ለማወክ ተንቀሳቅሳችኋል በሚል በፖሊስ ቁጥጥር ስር...
View Articleበ44 ማዞሪያ ለገዳዲ 4536 ቤቶች ሕገወጥናቸው ተብሎ ሊፈርሱ ነው * የአካባቢው ነዋሪ ‘መሄጃ የሌለን የሃገር ውስጥ...
(ዘ-ሐበሻ) “በ44 ማዞሪያ ለገዳዲ የሚባል ቦታ ላይ ድንጋይ ፈልጠን ከሠል ተሸክመን ቀን ሥራ ሠርተን ለአንገት ማሥገቢያ የሠራናትን ጎጆ ከስሯ ልትነቀል ታህሳስ 14/2007ን በመጠባበቅ ላይ ትገኛለች” ሲሉ አባወራዎች ለዘ-ሐበሻ ብሶታቸውን ገለጹ:: “እኛ መሠደጃ የሌለን ኢትዮጵያዊ ሆነን ኢትዮጵያዊ ያልሆነው...
View Articleጋዜጠኞችን በማሠር ኢትዮጵያ አሁንም ከአፍሪካ 2ኛ ሆናለች
መራው አበበ አለማቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት (CPJ) እየተገባደደ ባለው የፈረንጆቹ 2014 አመት በመላው ዓለም 220 ጋዜጠኞች መታሠራቸውንና ቻይና በቀዳሚነት የጋዜጠኞች ሲኦል መሆኗን ሰሞኑን ባወጣው ሪፖርቱ ያመለከተ ሲሆን ኢትዮጵያ ጋዜጠኞችን በማሠር በአለም 4ኛ፣ በአፍሪካ ኤርትራን አስቀድማ ሁለተኛ...
View Article[የባህርዳሩ ግድያ ጉዳይ] አባቶች፣ ማኅበረ ቅዱሳንና በሃገር ቤቱ ሲኖዶስ ስር ገብተን እንታገላለን ያላችሁ የታላችሁ?
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን። ዘደብረጊዮርጊስ ቤተክርስቲያንን ትጠብቋት ዘንድ የተሾማችሁ ሆይ፤ ለቤተክርስቲያን ከእኛ ወዲያ ላሳር ያላችሁ ማኅበረ ቅዱሳን ሆይ፤ ውስጥ ገብተን እንታገላለን ያላችሁ ሰላምና አንድነት አደፍራሾች ሆይ ወዴት አላችሁ ??? ሰሞኑን በባሕር ዳር ከተማ...
View Articleፓትርያርኩ የቅዱስ ሲኖዶሱን ውሳኔ አገዱ
(አዲስ አድማስ ታህሳስ 11 2007 ዓ.ም):- ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ፣ ‹‹የቤተ ክርስቲያን አባቶችና ቤተ ክርስቲያን ዕውቅና በሰጠችው ማኅበር ላይ ተገቢ ያልኾነ ቃል ተናግረዋል›› ባላቸው አንዳንድ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አድባራት አስተዳዳሪዎች ላይ ያሳለፈው ውሳኔ...
View ArticleHiber Radio: የባህርዳሩ ጉዳይ ልዩ ዘገባና ቃለምልልስ…የአንዳርጋቸው ባለቤት አቤቱታ…በሃረር ቤተክርስቲያን ሊፈርስ...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 12 ቀን 2007 ፕሮግራም < ... የባህር ዳር ሕዝብ ለረጅም ዘመን ሲገለገልበት የነበረው የመስቀል አደባባይ መደፈር ብቻ ሳይሆን በአጠቃላይ ተማሯል አጋጣሚውን ተጠቅሞ ሆ ብሎ ወጥቷል የጭካኔ እርምጃው አስገራሚ ነበር ...በየትኛውም ታሪክ ሕዝብ ተሸንፎ አያውቅም...
View Articleከድንበር ጋር በተያያዘ በአማራና በትግራይ ክልል ከፍተኛ ውጥረት ነግሶአል
ታኀሳስ ፲፯(አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአካባቢው ነዋሪዎች እንደገለጹት ታህሳስ 16 ቀን 2007 ዓም በሶረቃ ከተማ ከ70 ያላነሱ ከትግራይ ክልል የመጡ ታጣቂዎች፣ ከምስላል ወደ ስላንዴ በረሃ የሚሰራውን መንገድ ለማስቆም ተኩስ በመክፈታቸው 2 አርሶ አደሮች ሲቆስሉ፣ በአብራጅራ ወረዳ የሚገኙ ጸረ...
View Articleየነዋይ ደበበ የተበደረውን ገንዘብ አለመክፈል ክስ; የከሳሽ ማስረጃዎች እና የፍርድ ቤት ትዕዛዝ ዶክመንቶችን ይዘናል
(ዘ-ሐበሻ) አቶ ኤፍሬም ኤርሚያስ የተባሉ ግለሰብ ለአርቲስት ነዋይ ደበበ ያበደርኩት ገንዘብ አልተመለሰልኝም ሲሉ ክስ መመስረታቸውን ዘ-ሐበሻ ከዚህ ቀደም መዘገቧ አይዘነጋም:: ዛሬ ደግሞ ይህን ዜና የሚያጠናክሩ ማስረጃዎችን አግኝተናል:: ነዋይ ደበበ ገንዘቡን የተበደረው ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ ለመግባት በወሰነበት...
View Article