Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » News
Browsing all 2784 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የተደበቀው የህወሓት ማንነት ከደደቢት እስከ ቤተ መንግስት – (ክፍል 7) በመከላከያ ሰራዊት ዕዞች እና ክ/ጦሮች ያለው...

የተከበራችሁ አንባብያን! ባለፈው ሳምንት በክፍል 6 ዝግጅት በአንድ ብሄር ተወላጆች የህወሓት አባላት ብቻ የተያዙትን በመከላከያ መምሪያ፣ በመከላከያ ስልጠና መምሪያ እና በመከላከያ ኢንደስትሪ ውስጥ የሚገኙ ዋና ዋና ቦታዎች በጥቂቱ ለመዳሰስ ተሞክሯል፡፡ በዛሬው የተደበቀው የህወሓት ማንነት ከደደቢት እስከ ቤተ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ ለህዳር 21 ተቀጠሩ

‹‹የሽብር ተከሳሽ በመሆናችን ህክምና ተከልክለናል›› ተከሳሾቹ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የኢትዮ-ኤርትራ ድንበርን አቋርጠው ኤርትራ የሚገኘውን ግንቦት ሰባት የተባለ በተወካዮች ም/ቤት ሽብርተኛ የተባለ ድርጅትን ሊቀላቀሉ ሲሄዱ ተይዘዋል በሚል የሽብር ክስ የተመሰረተባቸው እነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ በድጋሜ ለብይን ቀጠሮ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአዲስ አበባ ዛሬ ቦሌ ሚካኤል አካባቢ ፈንጂ ተገኘ በሚል የወያኔ ደህነቶችና ፖሊሶች ወከባ ሲፈጥሩ ዋሉ

አምባሳደር ቪኪ ሐልድስተን ከዚህ ቀደም የስርኣቱ ደህነቶች ራሳቸው ፈንጂ ጠምደው ማፈንዳታቸውን መናገራቸውን ዊክሊክስ አጋልጦ ነበር Photo File ህብር ሬዲዮ-ላስ ቬጋስ) በአዲስ አበባ ከተማ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 01 በልዩ ስሙ ቦሌ ሚካኤል ታክሲ ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዜጐችን ከቀያቸው ማፈናቀል የልማታዊነት መገለጫ አይሆንም !!

ዳዊት ደምመላሽ ( ኖርዎይ ) (ከዚህ ቀደም ከጉራ ፈረዳ የተፈናቀሉ አማሮች፡ ፎቶ ፋይል) የህወሃት/ኢህአዴግ/ መራሹ መንግስት ዜጐችን ከቀያቸው እያፈናቀለ ልማታዊ መንግስት ነኝ እያለ ነጋ ጠባ ይደሰኩርልናል አንድ መንግስት እንደ መንግስት መናገር የሚችለው ህዝቦቹን ከድህነትና ከኌላ ቀርነት እንዲሁም ከስደት ሲያላቅቅና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ሞላን ነገሩት (ያድምጡት)

የቀድሞው የትህዴን መሪ የሕወሓት መንግስትን ከተቀላቀሉ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ምላሽ ሰጡ:: – ያድምጡት

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አስመራ የገቡት አቶ ነአምን ዘለቀ በሚኒሶታው የአርበኞች ግንቦት 7 ገቢ ማሰባሰቢያ ላይ እንደሚገኙ ተገለጸ

(ዘ-ሐበሻ) ለአርበኞች ግንቦት 7 የሚደረገው የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅቶች በዓለም አቀፍ ደረጃ በቀጠሉበት በዚህ ወቅት በሚኒሶታም የፊታችን ኦክቶበር 17, 2015 ዓ.ም እንደሚካሄድ አስተባባሪዎቹ ለዘ-ሐበሻ ገለጹ:: በሚኒሶታ የአርበኞች ግንቦት 7 የገቢ አሰባሳቢ አስተባባሪ ኮሚቴ ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በተከታዮቹ 5 ስቴቶች ውስጥ የምትኖሩ፤ የስቴት የመንጃ ፈቃድ ከስቴት ስቴት በአውሮፕላን እንዳትበሩ ምክንያት ሊሆናችሁ ነው

(ዘሐበሻ) በሕዝብ ብዛት የዓለማችን ሦስተኛ ሃገር የሆነችው አሜሪካ ከ322 መቶ ሚሊዮን ሕዝቦቿ ውስጥ 38% የሚሆኑት ፓስፖርት የላቸውም:: ታዲያ ሰሞኑን ትራቭል ኤንድ ሌዠር የተሰኘው ድረገጽ ያወጣው መረጃ ለነዚህ 38% ለሚሆኑት አሜሪካውያን ዱብ እዳ ነው:: ድረገጹ እንደሚለው ከሆነ አሜሪካ ካሏት ስቴቶች ውስጥ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአያት ሁለት ኮንዶሚኒየም ያልተከደነ ቱቦ የሰው ሕይወት አጠፋ

(ሪፖርተር ጋዜጣ እንደዘገበው) በተለምዶ አያት አደባባይ እየተባለ በሚጠራው አያት ቁጥር ሁለት ኮንዶሚኒየም አካባቢ፣ ባልተከደነ ቱቦ ምክንያት የአራት ዓመት ሕፃን ሕይወት መስከረም 5 ቀን 2008 ዓ.ም. አለፈ፡፡ በአካባቢው በሚገኙት ኮንዶሚኒየም ቤቶች ውስጥ በአብዛኛው የሚኖሩት በመልሶ ማልማት ከአራት ኪሎና ከተለያዩ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኦጋዴን ነፃነት ግንባር 2 ከፍተኛ አመራሮች በአልሸባብ አንገታቸው ተቀልቶ ተገደሉ * ግንባሩ የኢትዮጵያ መንግስት እጅ...

(ዘ-ሐበሻ) የኦጋዴን ነፃነት ግንባር ሁለት ከፍተኛ አመራሮቼ ከሶማሊያ ባይዶዋ ወደ ኦጋዴን ሲጓዙ በአልሸባብ ታጣቂዎች ታፍነው ተወስደው ተገደሉብኝ ሲል ከሰሰ። ለዚህም ተጠያቂው በስልጣን ላይ ያለው የኢትዮጵያ መንግስት ነው ብሏል:: የኦጋዴን ነፃነት ግንባር ከቅርብ ወራት ወዲህ በጠቅላላው ከአስር የማያንሱ አባሎቼ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: አይሲስ ኢትዮጵያዊኖችን ለጦርነት እየመለመለ መሆኑ ተጋለጠ፣ አንዳርጋቸው እንዲፈቱ የደገፉት የእንግሊዝ...

የህብር ሬዲዮ  መስከረም 9 ቀን 2008 ፕሮግራም  <… በተቃዋሚ ስም የተቀመጡት አንዳንዶች የአቶ ሞላን ክህደት መደገፋቸው ራሱን የቻለ ክህደት ነው። መንግስትሰጠኝ ያለውን ተልዕኮ የፈጸመ ሰው ተመልሼ ወደ መንግስት ገባሁ ሲል ተቃዋሚ ሆነህ ምን ብለህ ነውየምታመሰግነው? ክህደት ነው ያልኩት ይሄንን ነው…የሕዝቡ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“በኤርትራ መንግስት ላይ ሙሉ እምነት አለን”–አቶ ነአምን ዘለቀ ከአስመራ መልስ

ኤርትራ ከሄዱ በኋላ በ3ኛ ወራቸውው ወደ አሜሪካ የተመለሱት አቶ ነአምን ዘለቀ ከኢሳት ጋር ቃል ተመላልሰዋል:: በቃለምልልሳቸውም በኤርትራ መንግስት ላይ ሙሉ እምነት አለን አሉ:: ቃለምልልሱን አድምጡት::

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መንግሥት እርዳታ ፈላጊነቱን በይፋ አመነ

ከይድነቃቸው ከበደ “መንግሥት እርዳታ ፈላጊነቱን በይፋ አመነ !” መባሉ  ምን አዲስ ነገር አለው ፣ለዛውም የኢትዮጵያ መንግስት በማለት እንዳትሸወዱ ! የህውሓት/ኢህአዲግ ገዥው መንግሰት የምግብ እርዳት እና ድርቅን ለመከላከል ፣ሞቼ ነው በቁሚ የምለምነው ሲል ነበር፡፡ በአገራችን በኢሊኒኖ ምክንያት በተከሰተው ድርቅ፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከዳባት አጅሬ ጠገዴ ሊሰራ ታቅዶ የነበረው መንገድ በአገዛዙ ከፍተኛ ባለስልጣናት ውሳኔ መታጠፉ ተገለፀ

(የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ) የህወሓት አገዛዝ ከዚህ ቀደም መንገዱ የሚገነባበትን አካባቢ ህዝብ ማለትም ከዳባት እስከ ጠገዴ ለሚገኘው ነዋሪ መንገድ ሊገነባለት ዕቅዱ እና በጀቱ አልቆ ወደ ተግባራዊ እንቅስቃሴ እንደሚገባ ቃል ከመግባት አልፎ ሰፊ የፕሮፓጋንዳ ቅስቀሳ አድርጎ ነበር፡፡ የይስሙላሁ ጠ/ሚንስትር ኃ/ማሪያም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሲኦል እንገናኝ!!! ሲኦል እንገናኝ –ከተማ ዋቅጅራ

  የአቶ ኃይለማርያም ዛቻ የት ያደርሳቸው ይሆን? እኛም አሉ ሲኦል ያሉት ከሲኦል መልዕክታቸውን ሲያስተላልፉ፡- እኛም መሪ ነበርን እኛም ትእቢተኛ ነበርን እኛም ትምክህተኛ ነበርን እኛም የንጹሃንን ደም በከንቱ እናፈስ ነበረ እኛም ህዝብን በመበደል፣ በማሰቃየት እና  በማስለቀስ እንደሰት ነበረ እኛም እናስፈራራ፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሜሪካ ሙስሊም መሪ “አያስፈልጋትም “ ያሉ እጩ ፕ/ታዊ ተወዳዳሪ ተቃውሞ ገጠማቸው (ከታምሩ ገዳ)

ጥያቄው በዚህ ብቻ አልተቋጨም ወረድ ሲልም “ታዲያ የእስልምና ሐይማኖት ከአሜሪካ ሕገ መንግሰት ጋር ይጣጣማል ብለው ያምናሉ?” የሚል ጥያቄ ቀረበላቸው። የቤን ካርሰን ምላሽ”ነው ብዩ በፍጹም ነው ብዩአላስብም ። አገሪቱን ሙስሊም ፕ/ት ይምራ ብዮ አልቀሰቅስም፣ በዚህ ሃሳብ በጭራሽም አልስማማም” የሚል ነበር ። የ64...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአዲስ አበባ የመብራቱ ችግር ተባብሷል –እሁድ ዕለት በካይሮ ከተማ ለፈነዳው ቦምብ ከአይሲስ ጋር በቅርብ የሚሰራው ቡድን...

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ በሳተላይት የሚሰራጭ የራዲዮ ፕሮግራም FINOTE DEMOCRACY VOICE OF ETHIOPIAN UNITY SATELLITE RADIO # በአዲስ አበባ የመብራቱ ችግር ተባብሷል # በኬኒያ በአስተማሪዎች አድማ ትምህርት ቤቶች እንደተዘጉ ነው # በቡርኪና ፋሶ መፈንቅለ መንግስት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“አዲስ አበባ ውሸት የሚነገርበት መዲና ሆናለች” (በኤፍሬም ማዴቦ – ከአርበኞች መንደር)

የተናገሩት ከሚጠፋ… ባለፈዉ መጣጥፌ “ቃል የእምነት ዕዳ ነዉ” ብዬ ጀምሬ “ቃላችን አይለወጥ” ብዬ ነበር የተለየኋችሁ። አለምክንያት አልነበረም እንዲህ ያልኳችሁ፤ በአንድ በኩለ ቃል መከበርም መከፈልም ያለበት ዕዳ ስለሆነ በሌላ በኩል ደግሞ ቀትር ላይ የገባዉን ቃል ሳይመሽ እንደ ጴጥሮስ ሦስቴ የሚክድ ብዙ ቃላ አባይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢሕአዴግ በአዲስ አበባ አስተዳደር ሹም ሽር እያካሄደ ነው

(ሪፖርተር) የአዲስ አበባ ኢሕአዴግ ጽሕፈት ቤት አብዛኛዎቹን የክፍላተ ከተሞችና የወረዳ አመራሮች በማንሳት፣ በአዳዲስ አመራሮች እየተካ መሆኑ ታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሁለተኛውን የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ለማሳካትወረዳዎችና ክፍላተ ከተሞች መመራት ያለባቸው ዲፕሎማና ከዚያ በላይ የትምህርት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ትህዴን በአንድ ሳምንት ብቻ 19 ከትግራይ ክልል የመጡ ወጣቶች እንደተቀላቀሉት አስታወቀ

Photo File የትግራይ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ እንዳስታወቀው በአንድ ሳምንት ብቻ 19 የትግራይ ተወላጆች እንደተቀላቀሉት አስታወቀ:: በዚህ ሳምንት ውስጥ የህወሃት ኢ.ህ.አ.ዴ.ግን ስርዓት በመቃወም በርካታ ወጣቶች ወደ ትግራይ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ ድርጂት መቀላቀላቸውን ከማሰልጠኛ ማዕከል የደረሰን መረጃ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፥እንኳን ለ፲፬፻፴፮(1436)ኛው የኢድ አል-አድሃ በዓል አደረሳችሁ!

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት                                  ረቡዕ መስከረም ፲፪ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም. ለአላህ (ፈጣሪ) ቃል መገዛት የሕይዎት መስዋዕትነትን እስከመክፈል ድረስ ተገቢ መሆኑን ለሚያስገነዝበው ታላቁ የአረፋ በዓል እንኳን አደረሣችሁ፤ ኢድ ሙባረክ! የትግሬ-ወያኔ አገዛዝ በመላው...

View Article
Browsing all 2784 articles
Browse latest View live