“ለዓመት በዓል ከቤት አትወጪም ብላ እናቴ በጣም ተቆጣችኝ”–አርቲስት ሰብለ ተፈራ
አርቲስት ሰብለ ተፈራ አዲስ አበባ ውስጥ ዛሬ 8 ሰዓት አካባቢ ከጎተራ ወደ ሳሪስ ጎዞ ስታደርግ ንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ አካባቢ በደረሰባት የመኪና አደጋ ህይወቷ ማለፉን መዘገባችን ይታወሳል:: መኪናውን ያሽከረክር የነበረው ባለቤቷ ሞገስ ሕይወቱ ተርፏል:: የሰብለ ሕይወትን የሚያስቃኘውና በቅርቡ አሜሪካ መጥታ...
View Articleየአርቲስት ሰብለ ተፈራ ባለቤት ቀብሯ ላይ በፖሊስ ታስሮ ይገኛል * ለሞት ስለዳረጋት አደጋ ምክንያት ተናገረ
(ዘ-ሐበሻ) በአዲሱ ዓመት በመኪና አደጋ ሕይወቷ ያለፈው ተወዳጇ አርቲስት ሰብለ ተፈራ የቀብር ስነስርዓት ነገ ሰኞ እንደሚፈጸም የዘ-ሐበሻ ምንጮች አስታወቁ:: የዘ-ሐበሻ ምንጮች እንደሚሉት ከሆነ ባለቤቷ ሞገስ ተስፋዬ አደጋው ከተፈጸመ በኋላ በ እስር ላይ ይገኛል:: ፖሊስም ስለአደጋው አፈጣጠር ምርመራ እያደገበት...
View Articleፓስተር ተከስተ ምላሽ ሰጠ –“ሆቴል ክፍል ውስጥ ገብታ በጣም ስትፈታተነኝ ሌላ ጊዜ ፍላጎትሽን አሟላልሻለሁ አልኳት እጂ...
ፓስተር ተከስተ እስካሁን ድረስ ለሚወራበት የወሲብ ክስ ጉዳይ በሰሜን አሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ ከሚታተመው ዘኢትዮጵያ ጋዜጣ ምላሽ ሰጥቷል:: ምላሹ እንደወረደ የሚከተለው ነው:: “እኔ ወ/ሮ ሆሳዕናን አስገድጄ አልደፈርኩም። በፍርድ ቤትም አልተከሰስኩም። ለዚህም ማስረጃ አለኝ።” የወ/ሮ ሆሳዕና ባለቤት ባለፈው...
View Articleየመንግስት ልሳን ፋና ራድዮ ሞላ አስገዶም ከሱዳን ኢትዮጵያ ገባ አለ
ከአቤ ቶኪቻው ሞላ አስገዶም የተባሉት የትህዴን ሸማቂ ቡድን መሬ፤ ዛሬ ኢትዮጵያ መግባታቸውን ራዲዮ ፋና ዘግቧል። ራዲዮ ፋና እንዳለን ሰውዬው ወደ ሀገር ቤት የገቡት ሰባት መቶ የሚደርሱ ወታደሮቻቸውን ይዘው ነው። እርግጥ እኛ የደረሰን የፎቶ እና የሰው ማስረጃ የሚያሳየን የፋና ምንጮች ቁጥር እንደማይችሉ ነው።...
View Articleአቡነ አትናቴዎስ በሚኒሶታ ለሚገኙት ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ ምዕመናን ያስተላለፉት መልዕክት
አቡነ አትናቴዎስ በሚኒሶታ ለሚገኙት ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ ምዕመናን ያስተላለፉት መልዕክት:-
View Articleየሕወሓት መንግስት የአውሮፕላን አብራሪውን ኃይለመድህን አበራን መኪና ለጨረታ አቀረበ
(ሪፖርተር) በጥር 2006 ዓ.ም. ከአዲስ አበባ ወደ ሮም ጣሊያን ሲበር የነበረውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 767 አውሮፕላን ጠልፎ ጄኔቫ ስዊዘርላንድ ያሳረፈው ረዳት አብራሪ ኃይለ መድኅን አበራ ንብረት የሆነች የቤት መኪና በሐራጅ ለጨረታ ቀረበች፡፡ የሰሌዳ ቁጥር አአ 2-A32521 መኪና ጨረታ ያቀረበው...
View Articleአስመራ የሚገኘው ትህዴን መግለጫ አወጣ –“የሸሹት የግል ጥቅማቸው የቀረባቸው ናቸው”
ከትህዴን የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ድርጅታችን ትህዴን በየካቲት 1993 ዓ/ም ብረት አንስቶ ትግል ሲጀምር አላማው ግልፅና የማያሻማ ነበር። (photo File) እሱም በሃገራችን የገነነው አፋኝ ስርዓት ህዝባችንን ከፋፍሎ ሰብኣዊ መብቱን ረግጦ ለመግዛት በሚያመቸው መንገድ ይጓዝ ስለነበር ድርጅታችን ትህዴን ችግሩን...
View Articleሞላ አስገዶም ከኤርትራ የከዱት ከሰባቱ የድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች ብቻቸውን በስምንት ላንድ ክሩዘር ከወታደሮች ጋር መሆኑ...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ መስከረም 2 ቀን 2008 ፕሮግራም እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! <...በአገር ቤት የበዓል ሰሞን በዓል በዓል አይመስልም ። የበዓሉ ድባብ የለም። የሸቀጦች ዋጋ በጣም ጨምሯል። ድሮ ጤፍ በሀይለስላሴ ዘመን በደርግ ይባል ነበር ይሄ ትውልድ ከ97 በሁዋላ እንኳ ብዙ...
View Articleዛሬ መስከረም 3/2008 እስከንድር ነጋ ከታሰረ 4 ዓመት ሞላው
(ዘ-ሐበሻ) ታዋቂው ጋዜጠኛ እስከድር ነጋ ዛሬ ከታሰረ 4 ዓመት ሞላው:: እስክንድር በ2004 ዓ.ም መስከረም 3 የታሰረ ሲሆን 4 ዓመቱን በጥንካሬ ደፍኗል:: ጋዜጠኛ እስከንድር በሕወሓት መንግስት 18 ዓመት ተፈርዶበት ይግኛል:: ኢትዮጵያውያን በየጊዜው የዚህን ታዋቂ ፎቶ በመያዝ እንዲፈታ መንግስትን ቢጠይቁም ጆሮ...
View Articleየአርቲስት ሰብለ ተፈራ ቀብር ተፈጸመ * ባለቤቱቷ በ15 ሺ ብር ዋስ ተለቀቀ
የ አርቲስት ሰብለ ተፈራ ቀብር ተፈጸመ * ባለቤቱዋ በ15 ሺ ብር ዋስ ተለቀቀ:: የአርቲስት ሰብለ ተፈራ የቀብር ስነሥርዓት ብዙ ሺህ አድናቂዎቿ እና ወዳጅ ዘመዶቿ በተገኙበት ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ በቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ተፈጸመ:: ባለቤቷ የሚያሽከረክረው መኪና ከቆመ መኪና ጋር ተላትሞ የአርቲስቷ ሕይወት...
View Articleአርበኞች ግንቦት 7 ሞላ አስገዶምን አስመልክቶ መግለጫ ሰጠ –“ተስፋ የመቁረጥ የክህደት እንቅስቃሴ”አለው
መስከረም 3 ቀን 2008 ዓ.ም ================================================ በኢትዮጵያ የቅርብ ጊዜ የፖለቲካ ትግል ታሪክ ውስጥ ባጠቃላይና በተለይ ደግሞ ህወሓት/ኢህአዴግ የፖለቲካ ስልጣኑን በተቆጣጠረባቸው ባለፉት ሁለት አስርት አመታት ውስጥ ህወሓት/ኢህአዴግን እንቃወማለን በሚለው...
View Articleየግብጹ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎድሮስ ካልዕ ለመስቀል በዓል አዲስ አበባ ይገባሉ
(ሪፖርተር፤ ነአምን አሸናፊ፤ መስከረም ፪ ቀን ፳፻፰ ዓ.ም.) ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት እና ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ታዎድሮስ ካልዕ የኮፕት ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የእስክንድርያነ ፖፕ እና ፓትርያርክ ዘመንበረ...
View Articleየዞን ፱ ጦማሪያን የዓለማቀፉን የፕሬስ ነጻነት ሽልማት ተሸላሚ ሆኑ
“ስለሚያገባን እንጦምራለን” በሚል መሪ ቃል ከዛሬ አራት ዓመት በፊት የተቋቋመው የዞን ፱ ዐምደ መረብ ጸሃፍት የሕገመንግስቱ የመጻፍ ነጻነት በሚፃረረው መልኩ እንደ ሌሎቹ የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች በአሸባሪነት ተከሰው ካለ ፍትሕ በእስር ቤት የሚገኙት ጦማሪያኑና የቡድኑ አባላት ለፕሬስ ነፃነት ላደረጉት አስተዋፆ ዓለማቀፉን...
View Article“ሞላ ለጥቂት አመለጠን…ሲያመልጥ የተዋጋው ከሻዕቢያ ጋር ሳይሆን ከኛ ጋር ነው”–የትህዴን ጊዜያዊ ሊቀመንበር ታጋይ መኮንን...
ከኢሳት ጋር የተነጋገሩት የትህዴን ጊዜያዊ ሊቀመንበር ታጋይ መኮንን ተስፋዬ “ሞላ ለጥቂት አመለጠን” አሉ:: ሲያመልጥ የተዋጋው ከሻዕቢያ ጋር ሳይሆን ከኛ ጋር ነው አሉ:: በቃለምልልሳቸውም ”ከሚያዚያ ወር ጀምሮ የ7ዓመት ግምገማ እያደረግን ቆይተናል። በዚህም ሞላ በፖለቲካ አመራር ድርጅቱን አዳክሞታል የሚል ድምዳሜ...
View Articleግንቦት 7ን ሊቀላቀሉ ነው ተበለው የተያዙት እነብርሃኑ ለህዳር 21 ተቀጠሩ ‹‹የሽብር ተከሳሽ በመሆናችን ህክምና...
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የኢትዮ-ኤርትራ ድንበርን አቋርጠው ኤርትራ የሚገኘውን ግንቦት ሰባት የተባለ በተወካዮች ም/ቤት ሽብርተኛ የተባለ ድርጅትን ሊቀላቀሉ ሲሄዱ ተይዘዋል በሚል የሽብር ክስ የተመሰረተባቸው እነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ በድጋሜ ለብይን ቀጠሮ ተሰጥቶባቸዋል፡፡ ዛሬ መስከረም 5/2008 ዓ.ም የፌደራሉ...
View Articleወጣቷን በመግደል የተጠረጠረው የፌዴራል ፖሊስ አባል በራሱ ላይ የግድያ ሙከራ አደረገ
የወጣት ሰሎሜ የቀብር ሥነ ሥርዓት ማክሰኞ መስከረም 4 ቀን 2008 ዓ.ም. በለቡ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ተፈጽሟል፡፡ አንድ የፌዴራል ፖሊስ አባል ለቡ አካባቢ በሚገኝ መዝናኛ ቤት ውስጥ ሰኞ ምሽት አንዲት ወጣት መግደሉ ተሰማ፡፡ ግለሰቡ ራሱን ለማጥፋት ቢሞክርም ተርፎ በሕክምና ላይ ይገኛል፡፡ ሰሎሜ ጉልላት...
View Articleበዕውቀቱ ስዩም በፍቅር ስም በፖሊስ ስለተገደለችው ወጣት ጻፈ
በፍቅር ሰበብ; ሴት ስለሚገድሉ ወንዶች የሚወጡ ዜናዎችን እንሰማለን፡፡ በወጣትነታቸው የተቀጠፉ ጽጌሬዳዎች ያሳዝናሉ፡፡ ነፍስ ይማር!! በፍቅር ሰበብ መግደል በተለይ የወንዶች ችግር ይመስለኛል ፡፡ ሴቶች በወደዱት ሰው መገፋትን በእንባቸው ያጥቡታል፡፡ ለወንድ ግን ደም ካልፈሰሰ ስርየት የለም፡፡ ለብዙ ወንዶች ከሴት ጋር...
View ArticleSport: ለዓለም ዋንጫና ለቻን ማጣሪያ ጨዋታ የሚሰለፉት 19 የብሔራዊ ቡድናችን ተጫዋቾች ታወቁ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ቀጣይ ላለባቸው የዓለም ዋንጫና የቻን ማጣሪያ ጨዋታ የ19 ተጫዋቾችን ስም ዝርዝር ይፋ አደረጉ። የተመረጡት ተጨዋቾች መስከረም 19 ቀን 2008 ዓ.ም ከቦትስዋና ጋር በሚያደርገው የአቋም መለኪያ ጨዋታ ይሳተፋሉ ሲሉ መንግስታዊ ሚዲያዎች ዘግበዋል::...
View Articleዶ/ር አረጋዊ በርኸ ስለ ትሕዴን ሁኔታ
የትግራይ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ መሪ አቶ ሞላ አስገዶም ብዛታቸው በመቶዎች የተቆጠረ የድርጅቱን ታጣቂዎች ይዘው ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸው ድርጅቱን “ከመጉዳት ይልቅ ያጠናክረዋል” ብለዋል የቀድሞ የሕወሓት ታጋይ ዶ/ር አረጋዊ በርኸ ለቪኦኤ በሰጡት የሰሞኑ ሁኔታ ትንተና፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ከወጡት መካከል አሁንም...
View Articleየህወሓት አገዛዝ ለሱ ታማኝ በሆኑ የመከላከያ ሰራዊቱ አባላት አማካኝነት የጠገዴን ገበሬ እየጨፈጨፈው መሆኑ ታወቀ
(የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ) የአርበኞች ግንቦት 7 ታጋዮች አካባቢውን ይንቀሳቀሱበታል በሚል ጥርጣሬና ስጋት እጅግ በጣም ከፍተኛ ቁጥር ያለው የመከላከያ ሰራዊት ኃ ይል በጠገዴ ምድር ላይ ያፈሰሰው እና የጠበቀውን ድጋፍ ከህዝቡ ማግኘት ያልቻለው ህወሓት የአርበኞች “ግንቦት 7 ታጋዮችን ታስጠልላላችሁ እና መረጃ...
View Article