Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » News
Browsing all 2784 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፈረንሳይ ሌጋሲዮን በኢቦላ በሽታ ስጋት ተወጥራለች

• ከ10 በላይ ሰዎች ከህዝብ ጋር እንዳይገናኙ በፖሊስ ታግተዋል … (ነገረ ኢትዮጵያ)  ሴራሊዮን ውስጥ በአንድ ዓለም አቀፍ ድርጅት ውስጥ ተቀጥሮ ሲሰራ ቆይቶ ወደ ኢትዮጵያ ከተመለሰ በኋላ ህይወቱ ያለፈውና በሽታው ኢቦላ መሆን አለመሆኑን ለማረጋገጥ የደም ናሙናው ወደ ውጭ ለምርመራ የተላከው ኢትዮጵያው ጋር ግንኙነት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህገ ወጡ የፌደራል መጅሊስ አመራሮች የመንግስት ባለስልጣናትን በመዞር እያናገሩ መሆናቸው ታወቀ

አቡ ዳውድ ኡስማን የህገ ወጡ የኢትዬጲያ እስልምና ጉዳዬች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝደንት ሼኽ ኪያር መሃመድ አማን እና ዋና ጸሃፊው መሃመድ አሊ የመንግስት ባለስልጣናትን በመዞር እያናገሩ መሆናቸውን ምንጮች አስታወቁ፡፡ በፌደራሉ መጅሊስ የስራ አስፈፃሚ አባላት እና በስሩ ባሉ የመጅሊሱ መዋቅር ውስጥ በመንግስት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንዳርጋቸው ጽጌ (ይናገራል ፎቶ)

ይህ ታሪካዊ ፎቶ የተገኘው ከጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ነው:: አንዳርጋቸው ጽጌን ከነወታደር ልብሱ በረሃ ላይ ያሳየናል:: ፎቶው ታሪካዊ ከመሆኑ አኳያ ሊቀመጥ የሚገባው ነው:: ለዚህም ነው ይናገራል ፎቶ ብለን ያቀረብነው:: ፎቶውን ካሳየን አይቀር ታዋቂው ጸሐፊ ጸጋዬ ገብረመድህን አረአያ ከፎቶው በታች “አንዳርጋቸው ጽጌ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወገንተኛ ከሆነ የምርጫ ኮሚሽን ነጻና ፍትሃዊ ምርጫ አይጠበቅ –ሸንጎ

ጥር ፫ ቀን ፳፻፯ January 11, 2007 ህወሓት/ኢህአዴግ  አሁንም  እንደገና  በሀገሪቱ  ምርጫ ሂደት ብቻውን ሮጦ  ብቻውን ለማሸነፍ እንዲችል አስከፊ አፈናውንና እመቃውን  አጠናክሮ ቀጥሏል።  ተፎካካሪ የሆኑ የፖለቲካ ድርጅቶችን ከፖለቲካው በተለይም ከምርጫው ሂደት ተገፍትረው እንዲወጡ ለማድረግ ሳይታክት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በተከሳሽ የፓርቲ አመራሮችና በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት መካከል ያለው አቤቱታ አልተፈታም

በተከሳሽ የፓርቲ አመራሮችና በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት መካከል ያለው አቤቱታ አልተፈታም በቃል የቀረበው አቤቱታ ከድምጽ ክምችት ክፍል ጠፍቷል ተብሏል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታየ የሚገኙት የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራሮች እና ሌሎች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሪያድ ከተማ በኢትዮጵያውያን የብሄር ግጭት ታመስች ! በግጭቱ ሁለት ኢትዮጵያውያን በጩቤ ተወግተው ሲሞቱ 4 ቆስለዋል።

ሰሞኑንን በሪያድ ከተማ ልዩ ስሙ መንፉሃ እይተባለ የሚጠራ አካባቢ በኢትዮጵያውያን መሃከል በተቀሰቀሰ የእርስ በእስር ግጨት ህይወት መጥፋቱን ምንጮች ገለጹ። ግጭቱ ካገረሽ ወዲህ በተለይ የዛሬ ሳምንት አርብ ምሽት በተጠቀሰው አካባቢ ከ 10 የሚበልጡ ሳንጃ የታጠቁ ኢትዮጵያውያን «ሻራ ኢሽሪን » እየተባለ በሚጠራ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት ፓርቲ የመድብለ ፓርቲ ስርዓት እንዳይፈጠር የምርጫ ቦርድ ታሪካዊ ወንጀል እየፈፀመ ነው ሲል የአቋም መግለጫ ሰጠ

የአንድንታ ፓርቲ በኢት ጵያ የመድበለ ፓርቲ ስርዓት እንዲፈጠር በምንም መለኪያ በገለልተኝነት የማንጠብቃቸውን የዲሞክራሲ ተቋማት በተግባር ለመፈተን እንዲቻል የሁለት ሺ ሰባት ምርጫን በሁሉም ሂደቶች ህዝቡን በማሳተፍ እንደሚወዳደር እና ህዝብን የስልጣን ባለቤት ለማድረግ እና የኢህአዴግ አገዛዝ የመጨረሻ እንዲሆን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የተመስገን ደሳለኝ ወንድም በ8 ፖሊሶች ተደበደበ * ጠ/ፍ/ቤት የተመስገንን ይግባኝ ውድቅ ኣድርጎ የ3 ዓመት ፍርዱን ኣጸና

(ዘሐበሻ) ጋዜጠኛ ተመስገን ያቀረበው ይግባኝ ውድቅ ተደርጎ የ3 ዓመት እስሩ እንዲፀናበት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወሰነ ። ከዚህ ፍርድ ቀደም ብሎ ወንድሞ ታሪኩ ደሳለኝ በ8 ፖሊሶች ክፉኛ ተደበደበ። ታሪኩ ደሳለኝ በፌስቡክ ገጹ ጉዳዩን እንዲህ ገልጾታል:- ክልከላና ድብደባ በዝዋይ እሰር ቤት ለስምንት አንድን ሰው በደም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰሜን አሜረካ የአንድነት ድጋፍ ማህበር አንድነት ፓርቲ የምጫ ቦርድ ትዕዛዝ እንደማይቀበለው መግለፁን እንደሚደግፍ አስታወቀ

ከአንድነት  ድጋፍ ማህበር በሰሜን አሜሪካ  የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ   ጉዳዩ፡  ፡ በቅርቡ  በኢትዮጵያ  ምርጫ  ቦርድና  በአንድነት ፓርቲ መካከል የተፈጠረውን ውዝግብ በተመለከተ፡፡   እንደሚታወቀው አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ /አንድነት/ ፓርቲ ባለፈው ሣምንት ከምርጫ ቦርድ በተሰጠው ትዕዛዝ መሠረት ጠቅላላ ጉባዔ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ገዥው ፓርቲ መጪውን ምርጫ ተከትሎ በተቃዋሚ ፓርቲዎች ብቻ ሳይሆን በህዝቡ ላይ ጭምር ከፍተኛ ጫና እየፈጸመ እንደሆነ...

ጥር ፰(ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአዲስ አበባ፣የደሴ፣ የሀዋሳ፣የአርባምንጪ፣ የሀረር፣ የሚዛን ተፈሪ፣የሰበታ፣ የባህርዳር፣ የወልቂጤና የሌሎችም ከተሞች ነዋሪዎች ለኢሳት እንደገለጹት፣በካድሬዎች አማካይነት ህዝቡ የምርጫ ካርድ በግዳጅ እንዲወስድ እና ድምጹን ለኢህአዴግ እንዲሰጥ እየተደረገበት ያለው ግፊት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ደቡብ ኦሞ ውስጥ በአርብቶ አደሮችና በፖሊስ መካከል ግችት ተቀስቅሶ የነዋሪዎችና የፖሊሶች ህይወት ጠፋ፤ ግጭቱና ውጥረቱ...

ጥር ፰(ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በደቡብ ኦሞ ዞን አመር ወረዳ- ላላ ቀበሌ ነዋሪ በሆኑ አርብቶ አደሮችና- በፖሊስ መካከል ግጭት ተቀስቅሶ የሰው ነፍስ መጥፋቱን ነገረ ኢትዮጰያ ዘገበ፡፡ ጋዜጣው ምንጮቹን ጠቅሶ እንደዘገበው፤ ትናንት ጥር 7/2007 ዓ.ም <> በማለት ፖሊስ- አርብቶ አደሮቹ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወንጌላዊ ዳነል ጣሰው በፌስ ቡክ የለቀቁት ጽሁፍ “አንድነትና መኢአድ ጋር ያለው ችግር ተወግዶ ወደ ምርጫው እንዲገቡ...

ምርጫ ቦርድም ነገሩን በቅንነት በማየት ጥቃቅን ግድፈቶችን ቸል በማለት ወደ ምርጫው እንዲገቡ ጥረት ማድረግ ይጠበቅበታል ብለን እናምናለን:: …. እናምናለን።ይህ ካልሆነ ግን ለሚገነባው የመድብለ ፓርቲ( multi-party) ሲስተምና ለሃገሪቷም ትልቅ ውድቀት ይሆናል።” “ብዙ የሰብአዊ መብት ጥሰት በባለስልጣኖች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቁርሾ – (እውነተኛ የወንጀል ታሪክ)

ይህ ታሪክ ለብዙዎች ድራማ እስኪመስላቸው ድረስ ሲያስገርማቸው የኖረ ታሪክ ነው፡፡ በሀገራችን በአብዛኛው ብሔሮች ዘንድ ሰፍኖ የኖረው ቂም በቀልና የጥቁር ደም ባህል ምን ያህል የሰው ልጅን አርቆ አሳቢነት እንደሚፈትንና ከሰብአዊ አስተሳሰብ እንደሚያወጣ ጭምር የሚመሰክር የወንጀል ታሪክ ነው ይሉታል ብዙዎች፡፡ ከአስር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአዲስ አበባ ግድግዳዎች በተቃውሞ ጽሑፍ አሸብርቀው አደሩ

ድምፃችን ይሰማ እንደዘገበው:- ቅዳሜ ጥር 9/2007አዲስ አበባ ዛሬ ሌሊት በትግሉ መፈክሮች አሸብርቃ አደረች! ተቃውሞውን እና ለትግሉ ያለውን ቁርጠኝነት በተለያዩ መንገዶች ሲገልፅ የቆየው ሙስሊሙ ማህበረሰብ አሁንም በተለያዩ መንገዶች ተቃውሞውን እየገለፀ ይገኛል። የግራፊቲ መፈክሮቹ በቦሌ፣ በጀርመን አደባባይ፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢ.ሕ.አ.ግ. ዓለም አቀፍ ኮሚቴ እንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት

ጥር:- 5 ቀን 2007 ዓ/ም ለተከበራችሁ ለድርጅቱ ሥራ አመራር አባላትና በዱር በገድሉ ከጠላት ጋር ለምትዋደቁ ታጋይ ጓዶች በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ፤ በማለት የአክብሮት ሰላምታችን እያቀርብን፤ በኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባርና በግንቦት 7 ለፍትህ ዴሞክራሲና የነጻነት ንቅናቄ መሀል የተደረገውን ውህደት በታወጀ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

መንግስት የሕወሓት አባሉን ዳኛ ልኡል ገ/ማርያም በከፍተኛ ወጪ እያሳከመ ነው

(ከኢየሩሳሌም አርአያ) ልኡል ገ/ማርያም የተባለ የሕወሐት አባልና ዳኛ በከፍተኛ ወጪ በመንግስት እየታከመ መሆኑ ታውቋል። በዶ/ር ታዬ ወ/ሰማያት፣ በቅንጅት አመራሮችና በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ እድሜ ልክና ሞት የፈረደ ነው። ዙቤር የተባለ ሃብታም የገዛ ጓደኛውን በውሻ እያስነከሰ በጥይት ደብድቦ ከገደለው በኋላ ጉዳዩ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ታሥሮ የሚናከስ ውሻ –ተፈራ ድንበሩ

ላበላህ  ጌታ  የምታድር አፍህ  ከያዘ  አይጠረጥር ታማኝ  ችሎማደር፤ [ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]   Download (PDF, 65KB)   The post ታሥሮ የሚናከስ ውሻ – ተፈራ ድንበሩ appeared first on Zehabesha Amharic.

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

(ይናገራል ፎቶ) ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ኤርትራ በርሃ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን ታጋዮች ጋር

(ዘ-ሐበሻ) የኢሳቱ ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ኤርትራ ከሚገኙ የኢትዮጵያውያን ታጋዮች ጋር ቆይታ አድርጓል:: ጋዜጠኛው እዚያው የሚገኙትንና ብረት አንስተው አሁን ያለውን የሕወሓት አስተዳደር ለመጣል ከሚታገሉት ታጋዮች ጋር የተነሳውን ፎቶዎች ይናገራል ፎቶ ስንል አቅርበንላችኋል:: The post (ይናገራል ፎቶ) ጋዜጠኛ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: የአፋር ነፃ አውጭ ግንባር ማስጠንቀቂያ…የኤርትራና የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች በአስመራና በአዲስ...

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ጥር 10 ቀን 2007 ፕሮግራም ለክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሳችሁ <...ለሶስተኛ ጊዜ ጉባኤ አንጠራም ምርጫ ቦርድ ህገወጥ ተግባር እየፈፀመ ነው መኢአድ ላይ ምርጫው እንዳይሳተፍ የፖለቲካ ውሳኔ ተወስኗል እኛም የቀረን አንድ መንገድ ነው...እኛም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከህወሃት ጉያ ስለ እናት ኢትዮጵያ ህወሃቶች ህወሃቶችን ሲያጋልጹ ክፍል ሁለት –በሳዲቅ አህመድ

ከህወሃት ጉያ ስለ እናት ኢትዮጵያ ህወሃቶች ህወሃቶችን ሲያጋልጹ ክፍል ሁለት – በሳዲቅ አህመድ [jwplayer mediaid=”38206″]     The post ከህወሃት ጉያ ስለ እናት ኢትዮጵያ ህወሃቶች ህወሃቶችን ሲያጋልጹ ክፍል ሁለት – በሳዲቅ አህመድ appeared first on Zehabesha Amharic.

View Article
Browsing all 2784 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>