ለቅሶ በራፍ ፍርድ ቤት ( የልጅና የአባት መተያየት) –ለገሰ ወልደሃና
ዘመነ ምህረት እና መለሰ መንገሻ ከተያዙ አንድ ወር ከአንድ ቀን ሆናቸው በዛሬው እለት ፍርድ ቤት ይቀርባሉ ተብሎ የመኢአድ አባላት እና ይህ በፎቶ የምታዩት አንድነት ዘመነ ከእናቱ ጋር ከሰሜን ጎንደር ሌሎችም የዘመነ ቤተሰብም ተገኝተዋል ዘመነ የመኢአድን ጠቅላላ ጉባኤ ተካፍሎ ከተመለሰ በኋላ አላገኘነውም አይኑን...
View Articleምርጫ ቦርድ ከ200 በላይ የሰማያዊ ፓርቲ ዕጩዎችን ሰረዘ
• ‹‹ምርጫ ቦርድ ሰማያዊ በምርጫ ሂደቱ እንዲቆይ አይፈልግም›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ሰማያዊ ፓርቲ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ከ200 በላይ ዕጩዎቹ በምርጫ ቦርድ ትዕዛዝ እንደተሰረዙበት የፓርቲው ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ ሰማያዊ ፓርቲ በመላ አገሪቱ በተለይም በደቡብ ወሎ፣ በሰሜን...
View Articleበምእራብ ኢትዮጵያ ቶንጎ አካባቢ ሌሊቱን ውጊያ ሲደረግ ማደሩ ተሰማ
(ምኒልክ ሳልሳዊ) በምእራብ ኢትዮጵያ በቤንሻንጉል ክልል ደቡባዊ አቅጣጫ ቶንጎ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ በታጣቂ ሃይሎች እና በወያኔ ወታደሮች መካከል ለሊቱን ከባድ ውጊያ መደረጉን ለታጣቂ ሃይሎቹ ቅርብ ነን ያሉ ምንጮች ከማላካል አስታውቀዋል:: ከደቡብ ሱዳን ማላካል ተብሎ ከሚጠራው አከባቢ ተነስተው በምእራብ የኢትዮጵያ...
View Articleበአሜሪካ የሶስት ሙስሊም ተማሪዎች መገደልና ከበስተጀርባዉ ያለዉ መንስኤ ሲቃኝ –ወቅታዊ ጥንቅር በሳዲቅ አህመድ (በድምጽ)
በአሜሪካ የሶስት ሙስሊም ተማሪዎች መገደልና ከበስተጀርባዉ ያለዉ ያለዉን መንስኤ ሲቃኝ ወቅታዊ እና ጥናታዊ ፕሮግራም በሳዲቅ አህመድ [jwplayer mediaid=”39159″] (ሳዲቅ አህመድ) The post በአሜሪካ የሶስት ሙስሊም ተማሪዎች መገደልና ከበስተጀርባዉ ያለዉ መንስኤ ሲቃኝ – ወቅታዊ ጥንቅር በሳዲቅ...
View Articleበቬጋስ የህብር ሬዲዮን 5ተኛ ዓመት ታላቅ ሕዝባዊ ስብሰባጎልድኮስት ሆቴል እንዲካሔድ ባለመፈቀዱ ወደ ሐምተን ኢን ሆቴል...
ዛሬ ከላስቬጋስ አልፎ በመላው አለም ተደማጭ የሆነው የህብር ሬዲዮ፤ 5ተኛ ዓመቱን ምክንያት በማድረግ በመጭው ረቡዕ ፊብርዋሪ 25ቀን2015 በቬጋስ ጎልድ ኮስት ሆቴል ያቀደውን ታላቅ ስብሰባ ሆቴሉ ረቡዕ ማካሄድ አይቻልም ብሎ በመሰረዙ፤ በዚያው በቬጋስ ወደሚገኘውሐምፕተን ኢን ሆቴል በዕለቱ በተመሳሳይ ሰዓት...
View Articleአረና ትግራይ ኢትዮጵያ ውስጥ በመጪው ግንቦት ለሚካሄደው ምርጫ ያስመዘገባቸው እጩዎቹ ራሳቸውን ከምርጫው ለማግለል...
አረና ለፌደራል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና ለክልል ከ100 በላይ እጩዎቹ ቢመዘገቡም በተለያዩ አካባቢዎች በደረሰባቸው ጫና ምክንያት በርካቶች ከውድድር መውጣታቸውን ፓርቲው አመልክቷል። የድርጅቱ ሊቀመንበር አቶ ገብሩ አስራት ሳይቀሩ ካርድ የለም ተብለው እንዲመለሱ መደረጉን የፓርቲው የሕዝብ ግኑኙነት ለዶቼቬለ...
View Articleየዛሬ የቂሊንጦ አጭር ቆይታ አብርሃን መጠየቅ ከጀርባ ሰው ያስከትላል (ከኤልያስ ገብሩ ጎዳና )
‹‹ዕድሜያችንን መቼ ሰራንበት፣ ልደት ማክበርም ያስፈራኛል፡፡ እንኳን ተወለድክ ላላችሁኝ በሙሉ ከልብ አመሰግናለሁ›› ጦማሪ እና ጋዜጠኛ በፍቃዱ ኃይሉ ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ ከዛሬ ከሰዓት በኋላ ከወዳጄ አቤል አለማየሁ ጋር ወደ ቂሊንጦ እስር ቤት አምርተን ነበር፡፡ አካሄዳችን በዞን ሁለት የሚገኙትን አብርሃ ደስታን፣...
View Articleተወዳድሮ ማሸነፍ የሚችለው ሰማያዊ ብቻ መሆኑ ተረጋገጠ
ነገረ ኢትዮጵያ መድረክ 218 ኢዴፓ 127 መቀመጫዎች ብቻ ነው ያሰመዘገቡት የምዝገባ ጊዜ ሳይጀምር፣ የአንድነት ፓርቲ ከሶማሌ ክልል በስተቀር በሁሉም የአገሪቷ ክፍሎች ለፓርላማና ለክልል ምክር ቤቶች ተወዳዳሪዎች አዘጋጅቶ እንደነበረ ይታወቃል። የአንድነት ጥንካሬ ከወዲሁ የተረዳሁ የሕወሃት ፖሊት ቢሮ ለምርጫ ቢርድ...
View Articleየሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት በዕጩነት እንዳይቀርቡ ተደረገ
• ‹‹ምርጫ በህዝብ ፍላጎት ሳይሆን በሎተሪ ሆኗል›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት አዲስ አበባ ከተማ ወረዳ 5 ለመጭው ምርጫ ለተወካዮች ምክር ቤት ሰማያዊ ፓርቲን ወክለው ሊቀርቡ የነበሩት የፓርቲው ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ‹‹ከቀረቡት 17 ዕጩዎች መካከል በተጣለ ዕጣ ወድቀዋል›› በመባላቸው ለመጭው ምርጫ በዕጩነት...
View Articleበስልጢ ለሳምንት የዘለቀው ቃጠሎ በደን ላይ ውድመት አደረሰ
አዲስ አድማስ ጋዜጣ እንደዘገበው በደቡብ ክልል ስልጢ ዞን ስልጢ ወረዳ ውስጥ በተፈጥሮ ደን ላይ የእሳት ቃጠሎ ውድመት እየደረሰ መሆኑን ምንጮቻችን የጠቆሙ ሲሆን የወረዳው ግብርና ላይ በበኩሉ እሣቱ በቁጥጥር ስር መዋሉን ጠቅሶ የአደጋው መንስኤ በፖሊስ እየተጣራ ነው ብሏል፡፡ ከሳምንት በፊት የጀመረው የእሳት ቃጠሎ...
View Article“ሰማንያ አንድ ዜሮዜሮ –ኤ”–ክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ)
ወቅታዊው የቴሌቭዥናችን አዝማች፤ .. ሰማንያ አንድ ዜሮዜሮ- ኤ ብለሽ መላዕክት ከላልሽ፣ አባይን ገድበሽ ሽልማት በሽበሽ። …. 8100 …. 8100 …. 8100-A A A የምትለው ዜማ በብዛት ትለቀቃለች። ኮሜዲያን ተሰብሰበው የሰሩዋት ዜማ ናት። ቀልደኞቹን ማኖ ለማስነካት ተብላ የተቀነባባረች ነገር ናት የሚሉም...
View Articleየሕወሓት አስተዳደር በአዲስ አበባ ዙሪያ በአዳማ እና ደብረዘይት ማስተር ፕላኑን በሚቃወም ቅስቀሳ ተረብሿል
መላው ኢትዮጵያውያን ለሚደረገው ህዝባዊ እንቅስቃሴ ከጎናችን እንዲቆሙ ሲሉ አስተባባሪዎች ጠይቀዋል:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) ከመሃል ሃገር ከሚገኙ የኦሮሚያ ክልል ነዋሪዎች የደረሱን መረጃዎች እንደሚጠቁሙት በወጣቶች ማህበር አስተባባሪነት በአዲስ አበባ ዙሪያ በናዝሬት/አዳማ እና ደብረዘይት የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን...
View Article‹‹ዘጠነኛው ስቃይ›› – (እውነተኛ የወንጀል ታሪክ)
በቀድሞው የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የሰው መግደል ወንጀል ምርመራ ክፍል ህንፃ ውስጥ በሚገኝ አንድ ደብዘዝ ያለ ብርሃን ያለው ክፍል ውስጥ ተቀምጧል፡፡ አሮጌ ጠረጴዛና ወንበር እንዲሁም ጥቂት ፋይሎች የተደረደሩበት የመጽሐፍ መደርደሪያ መሰል ነገር ጠበብ ያለውን ክፍል ለብቻቸው ይዘውታል፡፡ በተሰበረው የመስኮት...
View Articleአቡነ ማትያስ የእሬቻ በዓል በዝቋላ ገዳም ሊከበር ነው የሚለውን ዜና ኢቢሲ እንዲያስተካክል ጠየቁ
ማህበረ ቅዱሳን እንዘገበው: በዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም ላይ በመጋቢት ወር መጨረሻ የኢሬቻ በዓል እንደሚከበር መስከረም 15 ቀን 2007 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ብሮድ ካስቲንግ ኮርፖሬሽን በኦሮምኛና በአማርኛ ቋንቋ መተላለፉ ተገቢ እንዳልሆነና ችግር ሊፈጥር የሚችል መሆኑን በመግለጽ የተላለፈው...
View Articleበአዲስ አበባ የታክሲ ሹፌሩ መኪናውን አቁሞ ራሱን ወደድልድዩ ወርውሮ ሕይወቱን አጠፋ (ፎቶዎች ይዘናል)
አዲስ አበባ ያሉ የዘ-ሐበሻ ተከታታዮች “እኔም የዘ-ሐበሻ ሪፖርተር ነኝ” ካሉን ቆይተዋል:: በሶሻል ሚዲያ ለዘ-ሐበሻ መረጃዎችን በፎቶ አስደግፈው መላካቸውን ቀጥለዋል:: አሁንም ለሌሎች ኢትዮጵያ ውስጥም ሆነ በሌሎች ሃገራት የሚገኙ የዘ-ሐበሻ ወዳጆች ‘እኔም የዘ-ሐበሻ ሪፖርተር ነኝ’ በማለት መረጃዎችን በቶሎ በሶሻል...
View Articleታሪካዊ የአድዋን መታሰቢያ በአል ማስታወቂያ
ታሪካዊ የአድዋን መታሰቢያ በአል ማስታወቂያ The post ታሪካዊ የአድዋን መታሰቢያ በአል ማስታወቂያ appeared first on Zehabesha Amharic.
View Article119ኛው የአድዋ ድል በዓል ቀን በዳላስና አካባቢዋ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ
እንደሚታወቀው አሁን የያዝናት ወር ለኛ ለኢትዮጵያውያን ብሎም ለመላው ለጥቁር ህዝብ ትልቅ ድል የተከናወነበት ወር ነው። መላው አለም ነጭ የበላይ አድርጎ በሚቆጥርበትና ሁሉም የአፍሪካ አገሮች በቀኝ ግዛት በወደቁበት ወቅት ኢትዮጵያን ለመውረር የመጣውን የጣልያን ጦር በጀግናው በአፄ ምኒሊክ ብልህ መሪነት አይቀጡ ቅጣት...
View ArticleHiber Radio: ወይንሸት “ከምርጫው ተወዳዳሪ ዕጩነት እኔን እጣ አልደረሰሽም ብለው አስወጥተውኛል”ማለቷ…እቴጌ ጣይቱ...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ የካቲት 15ቀን 2007 ፕሮግራም <...ምርጫ ውስጥ እስካሁን በመቆየታችን በሂደቱ የሚፈፀመውን ወንጀል ሁሉ እያጋለጥን ነው.... ለይስሙላ ብቻ አጃቢ ግን ሆነን አንቀጥልም...> አቶ ስለሺ ፈይሳ የሰማያዊ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበርና የምርጫ ጉዳይ...
View Articleለዋሽንግተን ዲሲና አካባቢዋ ለምትገኙ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ በሙሉ -ከኢትዮጵያ ሴቶች መብት ማዕከል (CREW)
ከኢትዮጵያ ሴቶች መብት ማዕከል (CREW) ላለፉት ሦስት ተከታታይ ዓመታት የኢትዮጵያ ሴቶች መብት ማዕከል ስለ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ዘርፈ ብዙ ችግሮች ምንነት ማህበረሰቡን ግንዛቤ ለማስጨበጥ በየዓመቱ የአለም አቀፍ የሴቶችን ወር ምክንያት በማድረግ በመጋቢት ወር ላይ ጉባኤ በማዘጋጀት ሴቶችን በሚመለከቱ በተለያዩ...
View Articleሀገራዊ የጸሎት ጥሪ -ሰሎሞን ንጉሡ (ከሱዳን)
ሰሎሞን ንጉሡ (ከሱዳን) (የካቲት 11 ቀን 2007ዓ.ም ተጻፈ) እንዴትና በምን አኳኋን ይህን የጸሎት ጥሪ እንደምጀምር ጭንቅ ብሎኝ በጣም ግራ ተጋብቼ ነበር፡፡ ልጻፍ አልጻፍን ጨምሮ ከራሴ ጋር ብዙ ተሟገትኩ፤ “ጊዜው ገና ነው” በሚልም ጭምር፡፡ ለማንኛውም አፍ ወድቆ አይሰበርምና መጻፌ ካለመጻፌ እንደሚሻል ራሴን...
View Article