Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » News
Browsing all 2784 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የነአብርሃ ደስታ, ሃብታሙ አያሌውና ሌሎችም የፍርድ ቤት ውሎ:- ‹‹እኔ አሸባሪ አይደለሁም፡፡ ኢህአዴግ አሸባሪ ነው፡፡...

ኤልያስ ገብሩ በፌስቡክ ገጹ እንደዘገበው:-:- ዛሬ መጋቢት 10 ቀን 2007 ዓ.ም፣ በከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በቂሊንጦ እስር ቤት የሚገኙት እና በእነዘላለም ወርቅአገኘሁ የክስ መዝገብ ያሉ 10 ሰዎች ቀርበው ነበር፡፡ መዝገቡ ለዛሬ የተቀጠረው የእምነት ክህደት ቃላቸውን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዞን 9 ጦማሪያኑ እና ጋዜጠኞቹ በድጋሚ ተቀጠሩ

ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ በፌስቡክ ገጹ እንደዘገበው በእነ ሶሊያና ሽመልስ የክስ መዝገብ በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በቂሊንጦ እስር ቤት የሚገኙት የዞን 9 ጦማሪያና ጋዜጠኞች በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ ቀርበው ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ ተሰጣቸው፡፡ አቃቤ ሕግ በተከሻሾች ላይ ያቀረበው የኦዲዮ ሲዲ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

(ዜና ፎቶ) 3 ቃጠሎ ሲደርስ ሹፌር የለም ተብላ ቁጭ ያለችው የእሳት አደጋ መኪና ዛሬ ከቆመ መኪና ጋር ተላተመች

ይህ “እኔም የዘ-ሐበሻ ሪፖርተር ነኝ” ያሉ የዘ-ሐበሻ ወዳጆች በፎቶ ግራፍ አስደግፈው የላኩት መረጃ ነው:: በቅርቡ ዘ-ሐበሻ ላይ በሆሳዕና ከተማ በተከታታይ ሶስት የ እሳት አደጋዎች መድረሳቸውን መዘገቧ ይታወሳል:: በጎፈር ሜዳ; በአራዳ እና በሆሳዕና ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን የደረሱት አደጋዎችን ዘ-ሐበሻ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በመስሊሙ ማህበረሰብ ላይ ህወሃት የዘረጋውን የጥላቻና የበቀል ዘመቻ ለመከላከል የወጣ የአቋም መግለጫ

ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች የተጣሰውን ህገመንግስታዊ መብት በህግ ለማስከበር የጀመሩት ሰላማዊ ትግል ድፍን ሶስት ዓመታትን አስቆጥሯል፡፡ ይህ ትግል በመላው አለም ሰላማዊ ትግልን መታገል ለሚሹ አርአያ ከመሆኑም ባሻገር በተለያዩ አለም አቀፍ ተቋማት እውቅናን ያገኘም ነው፡፡ በነዚህ መራራ ሶስት የትግል አመታት ህዝቡ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ማርች 8’ትን ስናስታውስ –በላይ ገሠሠ

በሕብረተሰባዊ የዕድገት ታሪክ ውስጥ ሴቶች ለነፃነት፣ እኩልነት፣ ለሰብኣዊ መብትና ፍትሕ መረጋገጥ የከፈሉትን መስዋእትነት ትልቅ ስፍራ ይዞ ይገኛል:: ይህ በመሆኑም ዘንድሮም እንደ ተለመደው በዓለም አቀፍ ደረጃም ሆነ በሀገራችን መከበሩ የሚያሳየን የማርች 8 በዓል ታላቅነት ነው:: በሀገራችን የትግል ታሪክም በተመሳሳይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሃገሪቱን ሃብት የወያኔ ባለስልጣናት ከጉምሩክ መጋዘኖች ሲዘርፉ አደሩ

በሃገሪቱ አንጡረ ሃብት ላይ ከፍተኛ ዘረፋ እና በሕዝብ ላይ ከፍተኛ ጭቆና በማድረግ ላይ የሚገኙት የወያኔ ከፍተኛ ባለስልጣናት በጄኔራሎች እና በደህንነት ባለስልጣናት እየተመሩ ለሊቱት ከጉምሩክ መጋዘኖች በውርስ የገቡ እቃዎችን ሲጭኑ ያደሩ መሆኑን ምንጮች ከአዲስ አበባ ገልጸዋል:: ለሊቱን በአዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኦቦ ሌንጮና ያልተወራረደው ሂሳብ

By Dawit Solomon የኦነግ ከፍተኛ አመራር የነበሩት ሌንጮ ለታ የስደት ህይወታቸውን ቋጭተው አገር ቤት ስለመግባታቸው እያደመጥን ነው፡፡በዚህ መቼም ደስ የማይሰኝ የአገሬ ልጅ ይኖራል ብዬ አላስብም፡፡ደስታውን ሙሉ የማያደርገው በፖለቲካ አመለካከታቸው የተነሳ ብዙዎች አሁንም ከቀያቸው ተፈናቅለው፣አልያም ለእስር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቋሚ ሲኖዶስ የፓትርያርኩን መመሪያ ተፈጻሚነት አግዷል * ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ ፓትርያርኩን አሳሰቡ

Source: ሐራ ዘተዋሕዶ ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ: ፓትርያርኩ ለቤተ ክርስቲያን ሰላም ሲሉ መዋቅራዊ አሠራርን በእጅጉ የሚፃረረውን አካሔዳቸውን እንዲያጤኑ አሳሰቧቸው፤ ቋሚ ሲኖዶስ የፓትርያርኩን መመሪያ ተፈጻሚነት አግዷል:: •የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ብፁዕ አቡነ ማቴዎስ፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጎንደር ከተማ አንድ የሚሊሺያ አዛዥ ተገደለ በርካታ ሰዎችም ታሰሩ

ኢሳት ዜና :- የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት የጎንደር ከተማ የሚሊያሻዎች ሃላፊ ኮማንደር መጋቢት 11 ቀን 2015 ዓም ቀበሌ 15 ወይም ፋሲለደስ ትምህርት ቤት አካባቢ ከምሽቱ 2 ሰአት አካባቢ ላይ ማንነታቸው ባልታወቁ ታጣቂዎች ተገድሏል። ገዳዮቹም መሳሪያውን ማርከው ከእነ ትጥቃቸው ወደ አርማጭሆ ጫካ መግባታቸው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያውያኑ በጄኔቫ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ

የጀርመን ድምጽ ራድዮ ዘገባ:- በተለያዩ ሃገራት በስደት የተበተኑ ኢትዮጵያዉያን ስለሚገጥማቸዉ ችግር ለተመ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን እንደሚያሳዉቁ የገለፁት የሰልፉ አስተባባሪዎች፤ የኢትዮጵያን ወቅታዊ ፖለቲካ እና የሰብዓዊ መብቶች ይዞታ ለዓለም ዓቀፍ ተቋማት ለማሳወቅ መሰብሰባቸዉንም አመልክተዋል። ከሰልፉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

(ሰበር ዘገባ) የአፍሪካ ሰብአዊና የህዝቦች መብት ኮሚሽን በሕዝበ ሙስሊሙ ኮሚቴዎች ላይ ለተፈጸሙት ኢሰብአዊ የመብት...

ሰበር ዜና BBN ሁሉም መስማት ያለበት ሰበር ዘገባ የአፍሪካ ሰብአዊና የህዝቦች መብት ኮሚሽን የህዝበ ሙስሊሙን ኮሚቴዎች በማስመልከት ለኢትዪጲያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማሪያም ደሳለኝ ለተፈጸሙት ኢሰብአዊ የመብት ጥሰቶች ምላሽ እንዲሰጡ ማሳሰቢያ ደብዳቤ ላከ:: ኮሚሽኑ የጻፈውን ደብዳቤ አስመልክቶ ዶክተር አባድር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

9 ፓርቲዎች በ15 ከተሞች ሰላማዊ ሰልፍ ጠሩ

Photo File 9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ለህዝባዊ ሰልፍ የመረጣቸውን 15 ከተሞች ይፋ አደረገ • ሰልፉ መጋቢት 20/2007 ዓ.ም ይደረጋል የሰማያዊ ፓርቲ ልሳን የሆነው ነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ እንደዘገበው የ9ኙ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ትብብር ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍና የምርጫ ቅስቀሳ ለማካሄድ የመረጣቸውን 15 ከተሞች ይፋ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የህዝብ ወኪሎችን በነጻ ከማሰናበት ያነሰ ብይን አንቀበልም!”–ድምፃችን ይሰማ

ታላቅ የትዊተር ዘመቻ – መጋቢት 21/2007 ቅዳሜ መጋቢት 12/2007 ካሁን ቀደም ስኬታማ መሆን የቻለ እና ለሁለት ሰዓታት የቆየ የትዊተር ዘመቻ ማድረጋችን ይታወሳል፡፡ በወቅቱ የተጠቀምነው ሐሽታግም የዓለም አቀፍ ሚዲያዎችን ትኩረት ማግኘት ችሎ ነበር፡፡ ሁለተኛው የትዊትር ዘመቻችን የሚካሄደው መጋቢት 21/2007...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጋሞ ጎፋ በቅስቀሳ ላይ የነበሩ የሰማያዊ አባላት ታሰሩ

በጋሞ ጎፋ ዞን ኮንሶ ወረዳ በምርጫ ቅስቀሳ ላይ የነበሩ ስምንት የሰማያዊ ፓርቲ አባላት መታሰራቸውን የዞኑ የፓርቲው አስተባባሪ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ አባላቱ ከመጋቢት 9/2007 ዓ.ም ጀምሮ በእስር ላይ እንደሚገኙ ታውቋል፡፡ በእስር ላይ የሚገኙት ስምንቱ ሰዎች የሚከተሉት ናቸው፡- 1. ካርታ ካርኪ 2. ኩንሳ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቤተክርስቲያናችን ውስጥ የመከፋፈልና የማፍረስ እንቅስቃሴ ለማስቆም)የተጻፈ ግልጽ ደብዳቤ

  መጋቢት 23 ቀን 567 ዓም/ MARCH 21, 2015 በጋዜጠኛ አቶ አዲሱ አበበ መሪነት በቤተ ክርስቲያናችን ላይ የተነገረው የሐሰት ወሬና ከቤተ ክርስቲያኗ ውጭ የሚካሄዱ ስብሰባዎች)ጉዳይ በዓለም ሁሉ መነዛቱ የታወቀ ነው። ቤተ ክርስቲያናችን ግን ለዚህ አፍራሽ ድርጊት አስተያየት ከመስጠት ተቆጥባ ቆይታለች። አሁን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሳምንቱ አበይት ዜናዎችና ዳሰሳ በዴሲሶን ሬዲዮ ይቀርብላቸዋል

የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ትግል ‹‹መብቴን ካላከበርክ እኔም….. !›› ወደሚልበት የትግል ምዕራፍ መሸጋገሩ  ጋዜጠኛ ተመስገን በማረሚያ ቤት ህክምና መከልከሉ  የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራሮች የእምነት ክህደት ቃላቸውን ‹ሰጡ› የደቡብ ሱዳን መንግስት የኢትዮጵያ አማጽያንን ይደግፋል ተባለ …….. አርበኞች ግንቦት 7...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሕወሓት ሰዎች በትግራይ ክልል ለፓርላማ ከመድረክ ዕጩዎች ጋር ይፎካከራሉ

አርከበ ዕቁባይ አይወዳደሩም ዘንድሮ ለአምስተኛ ጊዜ በሚካሄደው ጠቅላላ ምርጫ የሕወሓት/ኢሕአዴግ ከፍተኛ አመራሮች ከሆኑት መካከል አቶ ዓባይ ፀሐዬ፣ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም፣ ዶ/ር አድኃነ ኃይለ አድኃናና አቶ ጌታቸው ረዳ በትግራይ ክልል በተለያዩ ዞኖች ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከመድረክ ዕጩዎች ጋር እንደሚወዳደሩ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ተዋጊ ጄቶች፤ የኤርትራን የወርቅ ማዕድን ማውጫ፤ ሚሻን በቦንብ ደበደቡ ሲል የሕወሓት መንግስት ገለጸ

ከየኤርትራ ኢኮኖሚ ዋልታ እንደሆነ የሚነገርለት፣ በማይ እዳጋ የሚገኘው የሚሻዕ ወርቅ ማዕድን ካምፓኒ በአየር መደብደቡን የሕወሓት መንግስት አስታወቀ:: የሕወሓት መንግስት እንዳለው የአየር ጥቃቱን ያደረሰው በወያኔ የሚመራው ወታደራዊ ኃይል ሲሆን፤ በጥቃቱም የወርቅ ማውጫው ክፉኛ መጎዳቱን ገልጿል:: የኤርትራ መንግስት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወደ ኢትዮጵያ የሄዱት ሌንጮ ለታ በ72 ሰዓት ወደ አውሮፓ ተመለሱ * መንግስት አባሯቸው ነው ይባላል

(ዘ-ሐበሻ) የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባርን ይዘው ወደ አዲስ አበባ የገቡት ኦቦ ሌንጮ ለታ ኢትዮጵያ በገቡ በ72 ሰዓታት ውስጥ ወደ አውሮፓ መመለሳቸውን የዘ-ሐበሻ ምንጮች አስታወቁ:: ኦዴፍ ውስጥ ያሉ የዘ-ሐበሻ ምንጮች እንደገለጹት ኦቦ ሌንጮ ለታ በኢትዮጵያ መንግስት ተባረዋል የሚባል ነገር ቢሰሙም ማረጋገጥ ግን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኤርትራ የሚገኙት የኢትዮጵያ ነፃነት ታጋዮች ከዚህ ቀደም በወያኔ ላይ ጥቃት ሲፈጽሙ የሚያሳይ ቭዲዮ

(ዘ-ሐበሻ) ኤርትራ የሚገኙት የኢትዮጵያ የነፃነት ታጋዮች በተለያዩ ጊዜያት ወደ ኢትዮጵያ ድንበር በመግባት በወያኔ ሰራዊት ላይ ጥቃት በመፈጸም ይመለሳሉ:: የኢሳት ጋዜጠኞች ሰሞኑን ወደ ኤርትራ ከተጓዙ በኋላ ከትህዴን, ከአርበኞች ግንቦት 7 እና ከሌሎችም ሃይሎች የተለያዩ ቭዲዮዎች ደርሰዋቸዋል:: ቀጣዩ ቭዲዮ ኤርትራ...

View Article
Browsing all 2784 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>